Bati Bati

ኧረ ባቲ ባቲ ባቲ ከተማው
ኧረ ባቲ ባቲ ባቲ ከተማው
ከሚበላ በቀር የሚጣል የለው
እንደ ባቲ መንገድ እንደ ወዲያኛው
ባመት አንድ ቀን ነው የምትገኘው

ጨረቃ ባትወጣ ደምቃ ባትታይ
አንተ ትበቃለህ ለባቲ ሰማይ
አንተ ትበቃለህ ለሀገሬ ሰማይ
(ሰማይ)
አንተ ትበቃለህ ለሀገሬ ሰማይ
(ሰማይ)
አንተ ትበቃለህ ለሀገሬ ሰማይ



Credits
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link