Bado (Karaoke Version)

ከሌለን ከሌለን ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን
እኛ ከሌለን እኛ ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን
እኛ ከሌለን እኛ ከሌለን
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
በእድሜዬ አላየው
ሃሳብን ትቶ
ሁሉን አሳክቶ
ውጥኑ ሰምሮ
የኖረ ሰው
በእድሜዬ አላየው
ሃሳብን ትቶ
ሁሉን አሳክቶ
ውጥኑ ሰምሮ
የኖረ ሰው
በእኛ አልተጀመረም
ባንቺ ባንተ ወይም በእኔ
ህይወት ጠአመ ሁለት
ፈሳሽ ወራጅ ሁሌ
ቀና በይ ቀና በል
ቀና ያለ ቀን ያልፋል
ጽኑ ልብ ፋና ነው
ድቅድቁን ይገፋል
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
አዎ ሁሉ ባዶ
ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ ባዶ
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
ቀኑ መሸ ጨላለመ
ብሎ
ተስፋ ቆርጦ ከደከመ
ደስታውን ያራቀው ለታ
ያኔ ነው ሰው የሚረታ
ዋናው ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው ዋናው
ዋናው ነገር ጤና
መቆየት ነው ደጉ
ባለው ወይም ባጣው
ሰው አይደል መአረጉ
ዋናው ነገር ሰላም
የልብ ሙሉነት
የሚያልፍ ቀን አይነግር
የሰውን ማንነት
ዋናው ነገር ጤና
መቆየት ነው ደጉ
ባለው ወይም ባጣው
ሰው አይደል መአረጉ
ዋናው ነገር ሰላም
የልብ ሙሉነት
የሚያልፍ ቀን አይነግር
የሰውን ማንነት
ዋናው ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው ዋናው
ዋናው ዋናው ዋናው
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
አዎ ሁሉ ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን ባዶ
አዎ ሁሉ ባዶ
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን እኛ ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን እኛ ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ
እኛ ከሌለን እኛ ከሌለን
ከሌለን ከሌለን ከሌለን ባዶ



Credits
Writer(s): Natnael Ayalew Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link