Emenegne (Karaoke Version)

እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እስኪ ና ቁጭ በል
እህ በል አድምጠኝ የሆዴን
አረፍ በል ከጥላው ከዋርካው
ላንተ የኔን ኑሮ
ላንተ የኔን ኑሮ
መጠኑን ሚዛኑን
ምን ይሆን መለኪያው
እስኪ ና ዝቅ በል
ውረድ ወደ መሬት
ውረድ ወደ መሬት
እመሬት
አይተህ ብትረዳው
አይንህ ቢመለከት
የእኛን ኑሮ
የእኛን ህይወት
የእናንተ ቁም ነገር
የእናንት ክርክር
ጥማድ ለእኔ አይገዛ
አያድስም ሞፈር
ሚታይ ሚናፈሰው
በየሞገዱ ላይ
ቅንጣት ደስታን እንጂ
የእኛን ችግር አያይ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እስኪ ና ዝቅ በል
ግልጽ አንነጋገር የእውነት
በል እንወቃቀስ ስለፍቅር
ስንት አለ በሆዴ እህ ብዬ
ፍርዱን ለሱ ትቼ ያለፍኩት
ሳልናገር
እስኪ ና ዝቅ በል
ውረድ ወደ መሬት
ውረድ ወደ መሬት
እመሬት
አይተህ ብትረዳው
አይንህ ቢመለከት
የእኛን ኑሮ
የእኛን ህይወት
የእናንተ ቁም ነገር
የእናንት ክርክር
ጥማድ ለእኔ አይገዛ
አያድስም ሞፈር
ሚታይ ሚናፈሰው
በየሞገዱ ላይ
ቅንጣት ደስታን እንጂ
የእኛን ችግር አያይ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ
እመነኝ እመነኝ
እመነኝ
እፍኝ ሳይዘራ
ግፍ ሳይፈራ
ስንት አለ ያጨደ የሞላ ጎተራ
የሞላ ጎተራ
የሞላ ጎተራ
የሞላ ጎተራ
አንተም ጥበበኛው
አንተም ጥበበኛው
አንተም ጥበበኛው
አንተም ባለዝናው
በባህሌ ደምቀህ
በባህሌ ኮርተህ
በባህሌ ደምቀህ
አጊጠህ በዜማው
የውስጤን ትኩሳት
ምነው የማታወራው
ምነው የማታወራው
ከአንድ እናት ተፈጥረን
ከአንድ እናት ተፈጥረን
ሆነን በአንድ ላይ
ኑሮአችን ለየቅል
ምድር እና ሰማይ
ምድር እና ሰማይ
ምድር እና ሰማይ
ምድር እና ሰማይ
እፍኝ ሳይዘራ
እመነኝ እመነኝ
ግፍ ሳይፈራ



Credits
Writer(s): Natnael Ayalew Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link