Medafish Yibarek (Karaoke Version)

ጥቂት ልበል ላውራ ልመስክር እኔም በተራዬ
ባይኖርም ቢቸግርም
ቢጠፋ ቃል ለውለታሽ ላንቺ እምዬ
በቀጣኝ በገራኝ
ያለስስት ከአፍሽ ነጥቆ ባጎረሰኝ
ልጀምር ከእሱ
አሜን ብለሽ ይሁን ብለሽ ምርቃቴን ተቀበይኝ
መዳፍሽ ይባረክ
አመድ አፋሽ አያርገው
ዘመንሽ ይለምልም
እድሜሽን ያርዝመው
መዳፍሽ ይባረክ
አመድ አፋሽ አያርገው
ዘመንሽ ይለምልም
እድሜሽን ያርዝመው
እምዬ
ከአዕምሮ በላይ ነው ውለታሽ አቻም የለው
ቅኔ ዜማ ቢደረደር ችሎ የማይገልጸው
የፍቅር ትርጉም ኖረሽ ያሳየሽኝ
ኑሪልን እምዬ ክረሚ ክፉ አይንካሽ አንቺን
መዳፍሽ ይባረክ
አመድ አፋሽ አያርገው
ዘመንሽ ይለምልም
እድሜሽን ያርዝመው
መዳፍሽ ይባረክ
አመድ አፋሽ አያርገው
ዘመንሽ ይለምልም
እድሜሽን ያርዝመው
ኑሪልኝ
አዎ ኑሪልኝ
ኑሪልኝ
አዎ ኑሪልኝ
ከነጉብዝናሽ ከነሙሉ ግርማሽ
ክፉ እንዳይነካሽ ኑሪልኝ ደምቀሽ
ከነጉብዝናሽ ከነሙሉ ግርማሽ
ክፉ እንዳይነካሽ ኑሪልኝ ደምቀሽ
መዳፍሽ ይባረክ
አመድ አፋሽ አያርገው
ዘመንሽ ይለምልም
እድሜሽን ያርዝመው
ያኑርሽ ዘላለም
መዳፍሽ ይባረክ
አመድ አፋሽ አያርገው
ዘመንሽ ይለምልም
አዎ
ያኑርሽ ዘላለም



Credits
Writer(s): Natnael Ayalew Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link