Yemgemeriyaye (Karaoke Version)

የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የኔ ፍቅር ገ
ኖ ካንቺ በላይ
ወድጄሽ
ከንፌ አዲስ ሆኜ ብታይ
ለካ ይሆ ነው
የእውነት ጣዕም ውበቱ
ሳየው አፍቅሬ
ሳውቀው ገባኝ ስሜቱ
ያላረፈ ዓይኔ
ወስዶ ካንቺ ጣለኝ
አሳረፈው ልቤን
በፍቅርሽ እረታኝ
ለካ ይሄ ነው ክፍያው
ለታገሰ ድርሻ ደሞዙ
ቆይቶ ሲክሰው
በፈቀደው መያዙ
የመጀመሪያዬ ነው ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
የወደድኩት አብልጬ
ሌላ የለኝም በቃ
ውሰጅ ሙሉ ፋንታሽን
ልቤ ያንቺ ነው በቃ
የወደድኩት አብልጬ የለም ሌላ ሌላ ሰው
አገር ወገኔ ልኩራ ልውጣ በከተማው
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመሪያዬ ነው
ይሄ ለኔ
ሰው ስወድ አምርሬ
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ኤ ይሄ ነው
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ
የመጀመሪያዬ ነው



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Natnael Ayalew Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link