Banchi Aymtu (Karaoke Version)

ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ታውቂያለሽ እንዳመሌ
ሁኚ ብሎሽ ለግሌ
በህይወቴ አምጥቶሻል
አንግሦሻል
ተቀይሮ መሉ ሆኖ
ባንቺ ፍቅር ተከሽኖ
ሁሉም አልፎ ዛሬ አምሯል
ኑሮም ጣፍጧል
ክፉ ሃሳቡን አንግቶ
ባጉል ምኞት ተሞልቶ
ሌላ እንዲያይሽ አልፈቅድም
እኔ አልወድም
ክፉ ሃሳቡን አንግቶ
ባጉል ምኞት ተሞልቶ
ሌላ እንዲያይሽ አልወድም
እኔ አልፈቅድም
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ከምኞት ጠለል ከሃሳብ በላይ ደስታው ሚበዛው
ለካ ያኔ ነው ሰው እረፍቱ ፍቅር ሲመራው
የኔ ስኬት ገዝፎ ወጥቶ ፊት ላይ ቢታይ
በህይወቴ አለ አሻራሽ ያንቺ ሲሳይ
ክፉ ሃሳቡን አንግቶ
ባጉል ምኞት ተሞልቶ
ሌላ እንዲያይሽ አልፈቅድም
እኔ አልወድም
ክፉ ሃሳቡን አንግቶ
ባጉል ምኞት ተሞልቶ
ሌላ እንዲያይሽ አልወድም
እኔ አልፈቅድም
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ተፈትነሻል ብዙ ደክመሻል
ሰለኔ ስኬት አንቺ ለፍተሻል
በህይወት መንገድ በኮረብታማው
ባንቺ ፅናት ነው ልቤ የፀናው
የቤቴ ድምቀት ይሄ ያልታየው
ደፍሮ ሚመጣው ኧረ እኮ ማነው
ኦ ማነው
እኮ ማነው
ደፍሮ ሚመጣው ኧረ እሱ ማነው
ኦ ማነው
እኮ ማነው
ደፍሮ ሚመጣው ኧረ ማነው
ኦ ማነው
እኮ ማነው
ደፍሮ ሚመጣው ኧረ እሱ ማነው
ኦ ማነው
እኮ ማነው
ደፍሮ ሚመጣው ኧረ ማነው
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ
ባንቺ አይምጡብኝ እኔ



Credits
Writer(s): Natnael Ayalew Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link