Twek (Karaoke Version)

ትወቅ
ትወቅ
መሸነፌ ሳይገባት ቀርቶ ሗላ
ከልቧ ዙፋን እንዳይነግስ ደግሞ ሌላ
ቆይ እያልኩኝ መጠበቅ መታገሴ
እንዳልወቅሰው አስወስዶብኝ ልቤን
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ፈላጊዋ ሁሉ የኔ በሆነች ባይ
ሽንፈት ያጀገነው የውበቷ ግዳይ
አይን አብዝቶባት ስጋቴን ጨመረው
መውደዴን ሳልነግራት እኔው ጋር አክርሜው
ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ
ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ
ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ
ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ
ንገሯት ፈልጉ መላ
ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ሚስጥር ከራስ ሲከርም ለመልካም ቢሆንም
ህመምን ሸሽጎ ፈውስ አይታለምም
እኔ እሷን መውደዴን አምቄው ሸፍኜ
ሌላ አንዳይወስዳት እያለች ከጎኔ
ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ
ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ
ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ
ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ
ንገሯት ፈልጉ መላ
ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ትወቅ
ትስጠኝ ምላሽ
ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ
ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ
ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ
ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ
ንገሯት ፈልጉ መላ
ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ
ትወቅ



Credits
Writer(s): Natnael Ayalew Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link