Yaman

እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ
እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ

እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ
እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ

ሁሉም ያው አዲስ ነገር የለም በምድር
ካንተ በልጦ ከልብህ ደስታህን ሚሰውር
ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚሆን እያወከው
መሸበርህ መረበሽህ ታድያ ለምን ነው

ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)

እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ
እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ
እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ
እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሀሳቤ
ልኑር እንደ ልቤ

ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)
ይሁን ያማን (ያማን)
ሁሉ ያማን (ያማን)

እስካለ ሰው አማን ሆኖ
ልቡንም አጀግኖ
አልፎ ከመጣው ተምሮ
ዳግም ይወጣል ጠንክሮ
ነገር ይመጣል ካላሰቡት ያውላል
ውብ አድርጎ ሰርቶህ
አጥሞህ ያልፋል
እስካለ ሰው አማን ሆኖ
ልቡንም አጀግኖ
አልፎ ከመጣው ተምሮ
ዳግም ይወጣል ጠንክሮ
ነገር ይመጣል ካላሰቡት ያውላል
ውብ አድርጎ ሰርቶህ
አጥሞህ ያልፋል

ያማን ሁሉ ያማን
ያማን ሁሉ ያማን
ያማን ሁሉ ያማን
ያማን ሁሉ ያማን



Credits
Writer(s): Natnael Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link