She Gize

ሳይሽ መራዴ ሳጣሽ ባሳብ መንጎዴ
የወደደ አመሉ ይሄ አይደለም እንዴ
ትንሹም ትልቁም በልቡ ያለውን
ፍቅር አይደለም ወይ ሚገልጠው ጠባዩን

ሺ ጊዜ ልታማ ባንቺ ስያሜ ይውጣልኝ
ሺ ጊዜ ልታማ ባንቺ ስያሜ ይውጣልኝ

ተጋኖ ተካብዶ ሚነገር መውደዴ
የኔ አንቺን ማፍቀር
አይገርመኝ ባንቺስ የምባለው
ወድጄሽ ሰላም ያተረፍኩት እኔው
የህይወቴን ምእራፍ ያኔና ዘንድሮ
ልዳኘው ራሴው ያየሁት መልካሙን
እንኳን ለፍቅርና ላሳረፈው ከቶ
ስንቱ ልቡን ይጥላል ላመነበት ፀንቶ

ሺ ጊዜ ልታማ ባንቺ ስያሜ ይውጣልኝ
ሺ ጊዜ ልታማ ባንቺ ስያሜ ይውጣልኝ

ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ራቀው (እሷን ወዶ)
ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ራቀው (እሷን ወዶ)
ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ራቀው (እሷን ወዶ)
ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ራቀው (እሷን ወዶ)

ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልብ ራቀው (እሷን ወዶ)
ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ራቀው (እሷን ወዶ)
ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ራቀው (እሷን ወዶ)
ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ጠፋ ቀልቡ ራቀው (እሷን ወዶ)

ቀልቡ ጠፍቷል የሚሉኝ ምነው
ባፈቀረው ላይ አርፎልኝ ነው
ቀልቡ ጠፍቷል የሚሉኝ ምነው
በወደደው ላይ አርፎልኝ ነው

ልቤ ሰክኖ ተረጋግቶ
ፍቅርን አይቶ (እሷን ወዶ)
ልቤ ሰክኖ ተረጋግቶ
ፍቅርን አይቶ (እሷን ወዶ)
ልቤ ሰክኖ ተረጋግቶ
ፍቅርን አይቶ (እሷን ወዶ)

(እሷን ወዶ)
(እሷን ወዶ)
(እሷን ወዶ)
(እሷን ወዶ)



Credits
Writer(s): Natnael Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link