Yesqelut
ስንቶች የወደቁለትን እኛ እየተውነው
ሌላ ሲደምቅበት ሳይ እላለው እላለው
ኩሪበት ኩራበት እንኩራበት ኩሩበት
እላለው እላለው
ኩሪበት ኩራበት እንኩራበት ኩሩበት
ከፍ አርጉት እናንሳው አዎ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
ቢወዱ
ቀድመው ወደቁልን ቢወዱ
ሊያከብሩ
ለመኖር ሳይጏጉ ሊያነግሱ
ለፍቅራቸው
በኛ ትንሽ እውቀት ለማንዳኘው
አርማ ነው
ያነሱት ለሰው ክብር ወድቀው
ሲታይ ከሩቅ ነዛሪ
ታሪክን ሞጋች መስካሪ
ከፍ አርገው የሰቀሉት
ሁሉን እኩል የወደዱት
ለሶስት ቀለማት ህብር
ያትንኩኝ ባይነት አርማው
በድል ደምቆ ሚያበራው
ቅዱስ ምድር እያለ ተስፋም ለሚያደርጋት
በሩቅ እያለመ ምድሯን እስኪረግጣት
በቀለሙ ለሚበደለው ለሚገፋው
ተስፋው ኩራት የክብር አርማው
የሰቀሉት
የሰቀሉት
የሰቀሉት
የሰቀሉት (ሰንደቁ ላይ)
የሰቀሉት (ሰንደቁ ላይ)
የሰቀሉት (ሰንደቁ ላይ)
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ አርማዬ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ አርማዬ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ አርማዬ
የነፃነት ኩራት ልክ ግርማዬ
ሳር ቅጠሉን ቃኝተው
ከአደይ ተስፋን ቀስመው
በደም ያደመቁት
ከፍ አርገው የሰቀሉት
ሳር ቅጠሉን ቃኝተው
ከአደይ ተስፋን ቀስመው
በደም ያደመቁት
ከፍ አርገው የሰቀሉት
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
በአንድነት ተመው
ለእምነት ለሀገር ለሰው
ሁሉ ክብር ብለው
ንጉስ አምነው ተከትለው
ልዩነትን ወድያ ጥለው
በሰጡን ነፃነት
እኛው ከተለያየንበት
አይሆንም
የሰው ልጅ በሰውነቱ ብቻ እንዲመዘን
በቆዳውም በአይኑ ቀለም
ደግሞም በቋንቋው እንዳይለያይ
እንዳይኖር የበታች የበላይ
ሙግት ገጥመው አልፎም ተዋድቀው
ኩሩበት እንካቹ ብለው ወድቀው
በሰጡን ነፃነት መልሰን
እነሱኑ ከወቀስንበት
ስህተት
ይልቅ ያዘው ከፍ አድርገው
የሩቁ እንደደመቀበት
አንተም ኩራበት
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
ሌላ ሲደምቅበት ሳይ እላለው እላለው
ኩሪበት ኩራበት እንኩራበት ኩሩበት
እላለው እላለው
ኩሪበት ኩራበት እንኩራበት ኩሩበት
ከፍ አርጉት እናንሳው አዎ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ
ቢወዱ
ቀድመው ወደቁልን ቢወዱ
ሊያከብሩ
ለመኖር ሳይጏጉ ሊያነግሱ
ለፍቅራቸው
በኛ ትንሽ እውቀት ለማንዳኘው
አርማ ነው
ያነሱት ለሰው ክብር ወድቀው
ሲታይ ከሩቅ ነዛሪ
ታሪክን ሞጋች መስካሪ
ከፍ አርገው የሰቀሉት
ሁሉን እኩል የወደዱት
ለሶስት ቀለማት ህብር
ያትንኩኝ ባይነት አርማው
በድል ደምቆ ሚያበራው
ቅዱስ ምድር እያለ ተስፋም ለሚያደርጋት
በሩቅ እያለመ ምድሯን እስኪረግጣት
በቀለሙ ለሚበደለው ለሚገፋው
ተስፋው ኩራት የክብር አርማው
የሰቀሉት
የሰቀሉት
የሰቀሉት
የሰቀሉት (ሰንደቁ ላይ)
የሰቀሉት (ሰንደቁ ላይ)
የሰቀሉት (ሰንደቁ ላይ)
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
ዓድዋ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ አርማዬ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ አርማዬ
አረንጏዴ ቢጫ ቀይ አርማዬ
የነፃነት ኩራት ልክ ግርማዬ
ሳር ቅጠሉን ቃኝተው
ከአደይ ተስፋን ቀስመው
በደም ያደመቁት
ከፍ አርገው የሰቀሉት
ሳር ቅጠሉን ቃኝተው
ከአደይ ተስፋን ቀስመው
በደም ያደመቁት
ከፍ አርገው የሰቀሉት
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
አርማዬ (እንዲታይ)
በአንድነት ተመው
ለእምነት ለሀገር ለሰው
ሁሉ ክብር ብለው
ንጉስ አምነው ተከትለው
ልዩነትን ወድያ ጥለው
በሰጡን ነፃነት
እኛው ከተለያየንበት
አይሆንም
የሰው ልጅ በሰውነቱ ብቻ እንዲመዘን
በቆዳውም በአይኑ ቀለም
ደግሞም በቋንቋው እንዳይለያይ
እንዳይኖር የበታች የበላይ
ሙግት ገጥመው አልፎም ተዋድቀው
ኩሩበት እንካቹ ብለው ወድቀው
በሰጡን ነፃነት መልሰን
እነሱኑ ከወቀስንበት
ስህተት
ይልቅ ያዘው ከፍ አድርገው
የሩቁ እንደደመቀበት
አንተም ኩራበት
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
የሰቀሉት (ዓድዋ)
Credits
Writer(s): Natnael Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.