Alnagerm

አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ዐረ አልናገርም

አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ዐረ አልናገርም

አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለሁ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለሁ

አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለሁ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለሁ

ሰው መቼም አያውቅም ውስጤን የልቤን ስነግረው
አፌ ሲተሳስር ሲያያት ቃል እየቸገረው
እንዳላጣሽ ብዬን በአፌ በገዛ አንደበቴ
ዝምታን መረትኩኝ በቃል መደበቅ ስሜቴን

አልናገርም ፍቅሬን ደብቄ እይዘዋለሁ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለሁ

አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለሁ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለሁ

አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ዐረ አልናገርም

አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ዐረ አልናገርም

ደፍሮ ለመናገር ለእሷ ውስጤ እደጨነቀዉ
ምን አለ ከዐይኔ ላይ ወስዳ የልቤን ብታውቀዉ
ልጎዳ እችላለሁ ተውኩት ቀን ይንገርሽ ብዬ
ኑሮዬን ሳስበዉ ፈራሁ ከአንቺ ተነጥዬ

አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለሁ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለሁኡ

አልናገርም ውስጤን ደብቄ እይዘዋለሁ
ነግሬሽ ደግሞ መልስ ባጣብሽ እኔ እጎዳለሁ

አልናገርም አልናገርም አልናገርም
አልናገርም
አልናገርም አልናገርም አልናገርም
አልናገርም
አልናገርም አልናገርም አልናገርም
ዐረ አልናገርም
አልናገርም አልናገርም አልናገርም
አልናገርም ዐረ አልናገርም



Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Henok Abebe, Eiyubel Birhanu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link