Eyayehuwat

አሄ እያየኋት እንዳለየኋት
አሄ የግዜር ሰላምታን ነፈግኳት
አሄ እያየኋት እንዳለየኋት
አሄ የግዜር ሰላምታን ነፈግኳት

እንዳለተመኘ ሊያያት
ልቤ ክው ይላል ሲያገኛት
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)
ካይኗም ልከልል ከሷ
አጣለሁ ሳያት መሸሻ
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)

አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት

ማራኪ ውበት ለዛ
ስሜት መንፈሴን ሲገዛ
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)
ፍቅሬንም እንዳልገልፅላት
ሳገኛት አጣለሁ ድፍረት
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)

አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊት ሳያት

አሄ እያየኋት እንዳለየኋት
አሄ የግዜር ሰላምታን ነፈግኳት
አሄ እያየኋት እንዳለየኋት
አሄ የግዜር ሰላምታን ነፈግኳት

የልቤን የፍቅር ዜማ
አፍኜው እንዳይሰማ
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)
በከነሰቱ አለፈ ጊዜው
ጨረሰኝ ሀሳብ ትካዜው
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)

አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊት ሳያት

ሳልነግራት እሷን ማፍቀሬን
እንዴት ትረዳው ሀሳቤን
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)
ለሷ ሲል ልቤ አይበረታ
ቀረሁኝ ሆኜ ከርታታ
(አሄ እሷን ሳይ ኤሄ እሷን ሳይ)

አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊቴ ሳያት
አጋጣሚ ከፊት ሳያት



Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Eiyubel Birhanu, Tilahun Semahu, Wondmeneh Asefa
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link