Aman Aman

አንድ ብለናል ዘንድሮ አንቆምም እንቀጥላለን
ይቺን አታሳጣኝ አንልም ገና ብዙ እንፈልጋለን
ምንድነው ትንሽ መመኘት ለህልም አጥር መገንባት
ጎበዝ ቢተርፈን ይሻላል ከችግርና ማጣት

እድሜ ይስጠን ጤና ይስጠን ብዙ እንድናይ
ሌላ ክረምት ሌላ በጋ ሌላ ጸሃይ
ይበቃናል እኛ አንፈልግም ስቃይ
ከታች ሰፈር ከላይ ሰፈር ቸር ያሰማን
ከቀበሌው ከመንደሩ ቸር ያሰማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን
አማን አማን ያድርገን አማን አማን
አማን አማን ያሰማን አማን አማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን
አማን አማን ያድርገን አማን አማን
አማን አማን ያሰማን አማን አማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን

በቃኝ ይባላል ወይ መኖር በቃኝ ይባላል ወይ ማፍቀር
ቢሰጠን ጌታ አይጎድልበት ቢከለክለን አይጠቅመው
ይቺን አታሳጣን አንልም ትንሽ መመኘት ምንድነው

እድሜ ይስጠን ጤና ይስጠን ብዙ እንድናይ
ሌላ ክረምት ሌላ በጋ ሌላ ጸሃይ
ይበቃናል እኛ አንፈልግም ስቃይ
እሩቅ ካሉት ቅርብም ካሉት ቸር ያሰማን
ሰሜን ደቡብ ም እራብ ምስራቅ ቸር ያሰማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን
አማን አማን ያድርገን አማን አማን
አማን አማን ያሰማን አማን አማን
አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን
አማን አማን
አማን አማን



Credits
Writer(s): Abdu Kahssay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link