Fikir Selam

ፍቅር ሰላም

ያገር አድባር ሽማግሌዎች
የድንበር ዘብ ወታደሮች
ምሁር ፈላስፋ አዋቂዎች
የፖለቲካ ዘዋሪ ሰዎች
ከውጭም ሀገር ውስጥም ያላችሁ
የኢትዮጵያ ሰው የተከበራችሁ
ስሙን የኛን ጉዳይ ይኸው መተናል ይታይ

All I see is killing, why are we living
Wondering questioning the world that we live in
Everybody taking now no body giving
Love what you love for yourself for your sibling's yea.
We need guidance from above
We living with no love, killing in cold blood
Everyday a burials graves being dug
So many funerals we running out of mud now

ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ሰብስቦ ሚያኖረን አንድ ላይ
ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ዎዉዎ...

እንደግር እሳት ሰቅዞ የያዘን ብዙ ችግር ቢኖርም
ሚያሻግረን ወጀቡን አለ ፍቅር እኛን መቼም አይተወንም
ስቃይ መከራ የምድር ነው
ፍቅር ግን የሰማዩ ነው
አንጋጠን ካየን ወደላይ
መፍትሄ አለው ከሰማይ
ትንሽም ይዞ ከተጓዘ ሰው ከፍቅር ለነፍሱ ጥላ
ሀገር ያበራ የለ ሄዶ በኋላ
ንዴት ግን ከጠለፈው ከመንገዱ ካስቀረው
እሳቱን እየበላ ጥፋት ነው ሚተፋው

ኦ... ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ
All we need is peace and love
We need guidance from above
Genius
I built the building then they burnt it now the building ash
She ain't feeling what I'm feeling yea she only feeling cash
His money aint yours, love peace hate war
They love rich and hate poor, don't know why they hate for.
Don't think I can take more, all I see is evil.
These politicians love there self's and them moving lethal.
This opposition love there self's and they move illegal
They all love there self so tell me who loves the people.

ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ሰብስቦ ሚያኖረን አንድ ላይ
ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ - ዎ ዉዎ...

በእውነት መንገድ ሰው ሄዶ
ካመጣ ላለም ፍቅርን ተዋልዶ
ያኔ ገና አይኑ በራ
ቤቱን አደረገ ሁሉም ስፍራ

ስቃይ መከራ የምድር ነው
ፍቅር ግን የሰማዩ ነው
አንጋጠን ካየን ወደላይ
መፍትሄ አለው ከሰማይ
ትንሽም ይዞ ከተጓዘ ሰው ከፍቅር ለነፍሱ ጥላ
ሀገር ያበራ የለ ሄዶ በኋላ
ንዴት ግን ከጠለፈው ከመንገዱ ካስቀረው
እሳቱን እየበላ ጥፋት ነው ሚተፋው

ኦ... ፍቅር ሰላም ነው የኛ ጉዳይ
All we need is peace and love
We need guidance from above



Credits
Writer(s): Sami Dan
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link