Des Yemil Seqai

ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ
እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ
ፍቅር ካንቺ ይዞ አየደጋገመኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ

ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ
እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ
ፍቅር ካንቺ ይዞ አየደጋገመኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ

ብናገር ማን ሰው ያምነኛል አ አ
ፍቅር አቅም ከልክሎኛል ግን እኔ አሄ
ደጋገመኝ ደጋገመኝ አ አ
ስንቴ ወግቶ ስንቴ አከመኝ አሄ
ልቤ ደጉ ልቤ ገሩ (ገሩ) አ አ
የሰመጠው ከባህሩ አሄ
ምን ይዞ ነው ለመንገዱ አ አሄ
እንዲ ርቆ ሰው መውደዱ
አሀሀሀሀ

አዛኝ ሳይሆን ሰው ለራሱ
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
አስበልጦ ከአንድ ነፍሱ
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
እንደሚወድ ካቅሙ በላይ
አየሁ እኔስ ባንቺ ስቃይ
ልቤ ለኔ ማሰብ ትቶ
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
ላንቺ ኖረ ባንቺ ሞቶ
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
ይሄን ስቃይ በዚች አለም
የሚገልፀው ቃላት የለም

ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት ጭንቄን
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን አንዴት ላሳያት ጭንቄን

እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
ኦሆሆሆ አይ አሀሀይ አሀሀይ አሄ

ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ
እስኪወድሽ ልቤ ደስ በሚል ስቃይ
ፍቅር ካንቺ ይዞ አየደጋገመኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልሰለችህ አለኝ

ብናገር ማን ሰው ያምነኛል አ አ
ፍቅር አቅም ከልክሎኛል ግን እኔ አሄ
ደጋገመኝ ደጋገመኝ አ አ
ስንቴ ወግቶ ስንቴ አከመኝ አሄ
ልቤ ደጉ ልቤ ገሩ (ገሩ) አ አ
የሰመጠው ከባህሩ አሄ
ምን ይዞ ነው ለመንገዱ (አ አ)
እንዲ ርቆ ሰው መውደዱ (አሄ)
አሀሀሀሀሀሀ

ከፍ ካለው እሩቅ ሰማይ
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
ዝቅ ካለው ጥልቅ ምድር
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
ከዚህ መሀል ወዶሽ ልቤ
ባንቺ ስቃይ መንገብገቤ
እስኪሰማኝ ነው ጉዳቱ
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
ያንቺ ፍቅር ጤንነቱ
(አዛኝ ሳይሆን ሰው)
ይሄን መውደድ በዚች አለም
የሚገልፀው ቃላት የለም

ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት ጭንቄን
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን አንዴት ላሳያት ጭንቄን

እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
አሀሀሀሀ አይ አሀሀይ አሀሀይ አሀሀይ አሄ

ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን እንዴት ላሳያት ጭንቄን
ቃል ከሌለው ቃላት መሳይ
ቃል ከሌለው ቃላት
አቃተኝ ብዬ ፍቅሬን አንዴት ላሳያት ጭንቄን

እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን
እንዴት ላሳያት ጭንቄን

በምን ላሳያት ጭንቄን (ቃላት ጭንቄን)
በምን ላሳያት በምን ላሳያት በምን ላሳያት በምን ላሳያት



Credits
Writer(s): Teddy Afro
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link