Yihewuna Libe (feat. Yosef Kassa)
ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት
ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት
በሰው ፡ ልብ ፡ ብዙ ፡ ሃሳብ ፡ ምኞት ፡ ይገኛል
ዘወትር ፡ ከራሱ ፡ ጋር ፡ ሁሌ ፡ ያወራል
አንደኛው ፡ ስለምድር ፡ ሁሌ ፡ ያስባል
ያ ፡ ደግሞ ፡ ሰማያዊውን ፡ ይናፍቃል
ይህ ፡ ልቤ ፡ የሚመኘው ፡ አንተን ፡ ካልሆነ
መኖሩ ፡ ትርጉም ፡ የለው ፡ ያው ፡ ከንቱ ፡ ሆነ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በአንተ ፡ ይሞላ ፡ አንተን ፡ ይናፍቅ ፡ አንተን ፡ ይጠማ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ የእኔ ፡ አትሁን ፡ የአንተ ፡ አድርጋት ፡ ውሰዳትና
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እባክህ ፡ ልጄ ፡ ልብህን ፡ ስጠኝ ፡ ብለሃልና
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እስቲ ፡ ለውጣት ፡ የአንተ ፡ ዐይነት ፡ ልብ ፡ አድርገህ ፡ ቃኛት
ይሄውና ፡ ልቤ
ዘምሮ ፡ አጨብጭቦ ፡ ዘሎ ፡ ይወጣና
ያለቅሳል ፡ እንደገና ፡ ቤቱ ፡ ይገባና
በምድር ፡ ብዙ ፡ አሉ ፡ ልብ ፡ የሚጐዱ
መሽገው ፡ በጨለማ ፡ የሚናደፉ
ጠብቃት ፡ ይህቺ ፡ ልቤ ፡ እንዳትጐዳ
አበርታኝ ፡ ልቤ ፡ ሁልጊዜ ፡ በአንተ ፡ ትጽና
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በምድር ፡ አሉ ፡ ከጐኔ ፡ ሆነው ፡ ልብ ፡ የሚገድሉ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ሊያሳዝኗት ፡ ልቤን ፡ ለመጣል ፡ የሚማማሉ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እኔ ፡ ከያዝኳት ፡ በትንሽ ፡ ነገር ፡ ትሸነፋለች
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ አንተ ፡ ከያዝካት ፡ ሁልጊዜ ፡ ደስታ ፡ ሁሌ ፡ ብርቱ ፡ ነች
ይሄውና ፡ ልቤ
ልቤን ፡ ይኽው ፡ እያት ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ መልሳት
ልቤን ፡ ይኸው ፡ እያት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ አድርጋት
አምላኬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ገዢዬ ፡ ብዬ
ግን ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ በልቤ ፡ ላይ ፡ አዝዬ
ወንድሜን ፡ አብሮኝ ፡ ያለውን ፡ እየጠላ
ቂም ፡ ይዞ ፡ ሲጸልይ ፡ ሲዘምር ፡ አይፈራ
ይህ ፡ ልቤ ፡ ይቅርታን ፡ ማድረግ ፡ ካላወቀ
ከአንተ ፡ የሚያገኘው ፡ ምህረት ፡ አለቀ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ማይገባውን ፡ አስቀመጠና ፡ ይሄው ፡ ተበላሸ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በሰው ፡ እያዘነ ፡ ውስጡን ፡ ውስጡን ፡ ግን ፡ ልቤ ፡ ቆሸሸ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ እስቲ ፡ ለውጠው ፡ ይህ ፡ ካልሆነ ፡ እጐዳለሁና
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ንጹህ ፡ ልብ ፡ ስጠኝ ፡ አንተን ፡ ለማየት ፡ አልችልምና
ይሄውና ፡ ልቤ
ወጣሁኝ ፡ ተሳካልኝ ፡ ሆነልኝ ፡ ብዬ
ሌት ፡ ተቀን ፡ ሳመሰግን ፡ በዝቶ ፡ ደስታዬ
የእኔን ፡ መውደቅና ፡ ሃዘን ፡ የሚመኝ
ይመጣል ፡ ከወጣሁበት ፡ ሊያወርደኝ
ይህ ፡ ልቤ ፡ አንተን ፡ አምኖ ፡ ካልጠነከረ
ይረታል ፡ መጨረሻው ፡ ያው ፡ ተሰበረ
(ይሄውና ፡ ልቤ) የእኔን ፡ መሳካት ፡ መከናወኔን ፡ ክፉ ፡ ሲሰማ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ብዙ ፡ ይተጋል ፡ ከአንተ ፡ ሊለየኝ ፡ ልቤን ፡ ሊያደማ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ካልጠነከረ ፡ የአንተ ፡ ለመሆን ፡ ካላመረረ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ቶሎ ፡ ይረታል ፡ በአንተ ፡ ፍቅር ፡ ካልተቃጠለ
ይሄውና ፡ ልቤ
አንዳንዴ ፡ ይሄ ፡ ልቤ ፡ ይጠራጠራል
ስትዘገይ ፡ የማትሰማውም ፡ ይመስለዋል
ነገሮች ፡ ብዙ ፡ በላዩ ፡ ሲከብዱበት
ሲያዝን ፡ የተናገርከው ፡ ሲጠፉበት
ለሚያልፍ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ለማይቆየዉ
ሲሸነፍ ፡ ይሄውልህ ፡ ጌታ ፡ እየዉ
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ በፍፁም ፡ ልብህ ፡ ታመን ፡ ያልከው ፡ እረሳሁና
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ተጠራጠረ ፡ የማያልፍ ፡ መስሎት ፡ ደነበረና
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ኧረ ፡ ፈውሰው ፡ ከሃሳብህ ፡ ጋር ፡ እስኪ ፡ አስማማው
(ይሄውና ፡ ልቤ) ፡ ይኸው ፡ ለውጠው ፡ ልብህን ፡ ክደህ ፡ እጠበው

Credits
Writer(s): Simone Tsegay
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
- Adanegn (feat. Alazar Siltan)
- Addis Fitret (feat. Bethlehem Engida)
- Addis Fitrat (feat. Nahom Markos)
- Ale Bemaderiyaw (feat. Bole Shibsheba Choir)
- Amogagisewalew (feat. Feven Berhanu)
- Ante Tay (feat. Bole Shibsheba Choir)
- Astawashe (feat. Yoftahe Nigusse)
- Bakka Dursaa Qabdaa (feat. Tasfaa Tamasgen)
- Be Wengel Alafrim (feat. Araya Yosief)
- Begeta Des Yilegnal (feat. Dagmawi Tilahun)
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.