Aroge Arada

ብወለድ እኔ በወላይታ
ቦርቄያለሁኝ በመርታ
በሶዶ ናፍቆት ብጐዳ
ያደኩት አሮጌ አራዳ
ብወለድ እኔ በወላይታ
ቦርቄያለሁኝ በመርታ
በሶዶ ናፍቆት ብጐዳ
ያደኩት አሮጌ አራዳ
አሮጌ አራዳ(×8)
ታየኝ ጭፈራው ሙዚቃው ወላይታ
አኮራኝ ባህሉ አ ከበሮው ሲመታ
ይወዛወዝ ዳሌሽ በወግ በሀገርኛው
በኤ ልጀምሬው እንጨፍር እኛ

Abcd e Abcd e
ብወለድ እኔ በወላይታ
ቦርቄያለሁኝ በመርታ
በሶዶ ናፍቆት ብጐዳ
ያደኩት አሮጌ አራዳ
አሮጌ አራዳ(×8)
ታየኝ ጭፈራው ሙዚቃው ወላይታ
አኮራኝ ባህሉ አ ከበሮው ሲመታ
ይወዛወዝ ዳሌሽ በወግ በሀገርኛው
በኦሌ ልጀምሬው እንጨፍር እኛ
ኦሌ ኦሌ
ኦሌ ኦሌጋ
-eyuel_yasnii-



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Kako Getachew
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link