Ante Melkam Neh

አዝ፦ ባይገባኝም ፡ እንኳን ፡ ቅሉ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ለምን ፡ ቢሉህ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)
ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)

እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሬያለሁ
እግዚአብሔር ፡ ጻድቅ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሬያለሁ
መልሼ ፡ አላጥፈውም ፡ ቃሌን ፡ አላበላሸውም ፡ መዝሙሬን (፪x)

አዝ፦ ባይገባኝም ፡ እንኳን ፡ ቅሉ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ለምን ፡ ቢሉህ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)
ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)

እግዚአብሔር ፡ ፈዋሽ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሪአያለሁ
እግዚአብሔር ፡ ሰጪ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሪያለሁ
መልሼ ፡ አላጥፈውም ፡ ቃሌን ፡ አላበላሸውም ፡ መዝሙሬን (፪x)

ስለዚህ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ
በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (፪x)
ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ
አንተው ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (፪x)
አሁንም ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ
በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (፪x)
ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ
አንተ ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (፪x)

አቤቱ ፡ በድንኳኔ ፡ ውስጥ ፡ አምልኮም ፡ ዕልልታም ፡ ሞልቷል
አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)
አቤቱ ፡ በድንኳኔ ፡ ውስጥ ፡ አምልኮም ፡ ዕልልታም ፡ ሞልቷል
አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)
እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል
እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል
ክብር ፡ ይገባሃል (፬x)

እጹብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጹብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጹብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጹብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጽብ ፡ ድንቅ ፡ ነህ (፬x)

ላመልክህ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ ምፈልገው
ፍላጐቴም ፡ የተገለጠ ፡ ነው
ፍላጐቴም ፡ የተገለጠ ፡ ነው
እንዳመልክህ ፡ ምታረገኝ
አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ምትረዳኝ
አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ምትረዳኝ

ስለዚህ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ
በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (፪x)
ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ
አንተው ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (፪x)

አቤት ፡ ውበትህ ፡ አቤት ፡ ቁንጅናህ
አቤት ፡ ማማርህ ፡ አቤት ፡ ማጌጥህ (የእኤ ፡ ጌታ)
አቤት ፡ ውበትህ ፡ አቤት ፡ ምማርህ
አቤት ፡ ቁንጅናህ ፡ አቤት ፡ ማጌጥህ

እጽብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጽብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጽብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጽብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
እጽብ ፡ ድንቅ ፡ ነህ (፬x)

ፍቅርህ ፡ ከወይን ፡ ጠጅ ፡ ይበልጣል (፪x)
ልብን ፡ ደስ ፡ ያሰኛል ፡ ነፍስንም ፡ ያረካል
ፍቅርህ ፡ ከወይኝ ፡ ጠጅ ፡ ይበልጣል

ሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው (፪x)
ኢየሱሴ ፡ ሲሉት ፡ አንጀት ፡ የሚያርሰው
ሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው

አቤት ፡ ውበትህ ፡ አቤት ፡ ምማርህ
አቤት ፡ ቁንጅናህ ፡ አቤት ፡ ማጌጥህ

አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፪x)
አንተ ፡ ፈዋሽ ፡ ነህ (፪x)
አንተ ፡ ጻድቅ ፡ ነህ (፪x)
ተዋጊ ፡ ነህ (፪x)
እርሱ ፡ መልካም ፡ ነው (፬x)



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Lily Kalkidan Tilahun
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link