Tezeta (Fast Version)

ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ
ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ

ውበትሽ ኩራዜ ይበራል ከቤቴ
ጠረንሽ ጦሴ ነው የፍቅር እመቤቴ
ውበትሽ ኩራዜ ይበራል ከቤቴ
ጠረንሽ ጦሴ ነው የፍቅር እመቤቴ

ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ
ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ

ምንም ብንስቃይ በበሽታ ህመም
ከሞት በስተቀረ የሚለየን የለም
ምንም ብንስቃይ በበሽታ ህመም
ከሞት በስተቀረ የሚለየን የለም

ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ
ሞት አደላድሎን አፈር ካልተጫነን
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ
ቃሌን አላጥፈውም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ



Credits
Writer(s): Mahmoud Ahmed
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link