Kiberu Le Egziabher

ለቀብር ሲዘጋጅ ሰው ሬሳ ተብሎ
ትንሣኤ ሲሰጠው ህይወት ተቀጥሎ
አንዳች የት አለበት የሰው ልጅ ብቃቱ
ሙታንን ላስነሳ ክብር ይሁንለቱ

ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
በባሪያዎቹ ላይ የተገለጠ
በሽታን ከሕዝቡ ደዌን ለፈወሰ
ክብሩ ለእግዚአብሔር

ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
በባሪያዎቹ ላይ የተገለጠ
በሽታን ከሕዝቡ ደዌን ለፈወሰ
ክብሩ ለእግዚአብሔር

አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ
አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ
ተአምራትን በእጁ ሲሰራ በዓይኔ አይቻለሁ
አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ
አውቀዋለሁ ጌታን አውቀዋለሁ
አውቀዋለሁ ጌታን አውቀዋለሁ
ጠላቶቼን እንደ ገለባ ሲያቃጥላቸው
በዓይኔ አይቻለሁ ጌታን አውቀዋለሁ

የክፋቱ ሸንጎ በዘንዶው ሲመራ
ተገርስሶ ወድቆ ክቡር ስም ሲጠራ
ደጋግመን ሰምተናል ተቃጥለናል ሲሉ
ነግቶለት ሲቦርቅ የመሸበት ሁሉ

ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
በሰማዩም በምድሩ
ለሱ ይሁን ክብሩ
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
በሰማዩም በምድሩ
ለሱ ይሁን ክብሩ
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
በሰማዩም በምድሩ
ለሱ ይሁን ክብሩ
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
ክብሩ ለእግዚአብሔር
በሰማዩም በምድሩ
ለሱ ይሁን ክብሩ

በባሪያዎቹ ላይ የተገለጠ
የቃሉን እውነት ለሕዝቡ አስተማረ
ክብሩ ለእግዚአብሔር
በባሪያዎቹ ላይ የተገለጠ
ወንጌልን ለትውልድ ለዓለም ሰበከ
ክብሩ ለእግዚአብሔር

አያሌ ዘመናት ህመም ያሰቃየው
በባለመድኀኒት መፍትሄ ያላገኘው
ደዌው ተፈወሰ ወደ ኢየሱስ መጥቶ
ቀንበሩ ተሰብሮ ፍፁም ነጻ ወጥቶ

ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
በሽታውን ያዳነው ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
ሀኪሙ ኢየሱስ ነው
በሽታውን ያዳነው ሀኪሙ ኢየሱስ ነው

አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ
አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ
ተአምራትን በእጁ ሲሰራ በዓይኔ አይቻለሁ
አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ
አውቀዋለሁ ጌታን አውቀዋለሁ
አውቀዋለሁ ጌታን አውቀዋለሁ
ጠላቶቼን እንደ ገለባ ሲያቃጥላቸው
በዓይኔ አይቻለሁ ጌታን አውቀዋለሁ



Credits
Writer(s): Simone Tsegay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link