Misgana Lessu

ሊወጋኝ ፡ ጠላት ፡ ከቦኝ ፥ ሲፎክር ፡ ሲያስፈራራኝ
አምላኬን ፡ ስመለከት ፥ ልቤ ፡ ተሞላ ፡ በእምነት
የልብ ፡ ዓይኖቼን ፡ ሲያበራ ፥ አየሁ ፡ የእሳት ፡ ሰረገላ
በል ፡ ግጠማቸው ፡ ውጣና ፥ አስቀድምልኝ ፡ ምሥጋና

ጌታ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር)
ኢየሱስ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር)

ሰልፉ ፡ ሲበዛ ፡ ፈራሁኝ ፡ ብዬ
አምላኬን ፡ ጠየቅኩ ፡ ምን ፡ ላድርግ ፡ ብዬ
ልጄ ፡ ምሥጋና ፡ ጀምር ፡ አለኝ
በድብቅ ፡ ጦሩ ፡ ሊፈጅልኝ

ጠላት ፡ ወደቀ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)
ተንኮታኮተ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)
ቃሉን ፡ ለብሼ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)
ሰይፌን ፡ ይዤ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)
ጠላት ፡ ወደቀ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)
ተንኮታኮተ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)
ቃሉን ፡ ለብሼ ፡ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)
ሰይፌን ፡ ይዤ (ምሥጋናን ፡ ይዤ)

አትደናገጥ ፡ በምትሰማው ፡ በሟርት ፡ በዛቻቸው
ከአንተ ፡ ጋር ፡ ያለው ፡ ይበልጣልና ፡ ታድያ ፡ ሳቅባቸው
ቀድሞም ፡ ጠላትህ ፡ ወድቋልና ፡ በእምነት ፡ ጀምር ፡ ምሥጋና (፪x)

ጌታ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር)
ኢየሱስ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር)
ጌታ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር)
ኢየሱስ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር) ፡ በመንፈሱ ፡ (ከእኛ ፡ ጋር)

ጠላቱ ፡ የተቀጣ ፡ (ጠላቱ ፡ የተቀጣ)
ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ ፡ (ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ)
ይደርደር ፡ በገናው ፡ (ይደርደር ፡ በገናው)
ይመታ ፡ ከበሮው ፡ (ይመታ ፡ ከበሮው)
ጠላቱ ፡ የተቀጣ ፡ (ጠላቱ ፡ የተቀጣ)
ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ ፡ (ለአምላኩ ፡ ክብር ፡ ያምጣ)
ይደርደር ፡ በገናው ፡ (ይደርደር ፡ በገናው)
ይመታ ፡ ከበሮው ፡ (ይመታ ፡ ከበሮው)

ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ)
ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ)
ምሥጋና ፡ (ለእርሱ) ፡ እልልታ ፡ (ለእርሱ) (፫x)

(ወላይትኛ)



Credits
Writer(s): Unknown Unknown, Samuel Alemu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link