Tilagne Eko Hedech

በእሷ በእሷ በእሷ በእሷ
በእሷ በእሷ በእሷ በእሷ
እግዚአብሔር ጥሎብኝ ፍቅሯ ልቤ ገብቶ
ያንሰፈስፈኛል ነፍሴን አሳጥቶ
አሁን ብትለየኝ ምንም ሳልበድላት
በሽተኛ ሆንኩኝ ጧት ማታ ሳስባት
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች
ሰዎች ልብ ባትሉኝ ልንገራችሁ ወሬ
እሷን እሷን ስላት ጥላኝ ሄደች ፍቅሬ
በፍቅር ጨክና ጥላኝ በመሄዷ
ውሸቷን ነው እንጂ ሳያዝን አይቀር ሆዷ
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
አዬ መከራዬ ጥላኝ እኮ ሄደች

በእሷ በእሷ በእሷ በእሷ
በእሷ በእሷ በእሷ በእሷ

በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች
በሷ ልቤ ጠፍቶ ስቃጠል እያየች



Credits
Writer(s): Gezahegne Desta
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link