Teyim (Live)

እደጋ መጣሁ እንጨት ከሌለው
እንጨት ከሌለው
አትዎደኝ እንደሆን ልቤን ተው ልበለው
ልቤን ተው ልበለው
ከሰማዩ በላይ ያለኸው ሰማይ ያለኸው ሰማይ
ጠይም ዘለግ ያለ አላየህም ወይ አላየህም ወይ
ጠይም ዘለግ ያለ ጎራዴ ታጣቂ ጎራዴ ታጣቂ
ሲቀመጥ አሳሳኝ ሲሄድ ተናፋቂ
ሲሄድ ተናፋቂ ሲሄድ ተናፋቂ
ጠይም ዘለግ ያለ የሰፋው ደረቱ የሰፋው ደረቱ
ፍቅር አላፊ ነው ባረገኝ እህቱ
ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ
አንተ በጣም ቆንጆ መሳይ ጠይም አሳ
መሳይ ጠይም አሳ
ሰውነቴ አለቀ ባንተ የተነሳ ባንተ የተነሳ
አገር ቆርጦ ሲሄድ አይፈራም ነጋዴ
አይፈራም ነጋዴ
ካንተው ጋር ልሞት ነው አልችል ቢለኝ ሆዴ
አልችል ቢለኝ ሆዴ
አገር ቆርጦ ሲሄድ አይፈራም ነጋዴ
አይፈራም ነጋዴ
ካንተው ጋር ልሞት ነው አልችል ቢለኝ ሆዴ
አልችል ቢለኝ ሆዴ
ጠይም ዘለግ ያለ የሰፋው ደረቱ የሰፋው ደረቱ
ፍቅር አላፊ ነው ባረገኝ እህቱ
ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ
ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ
ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ



Credits
Writer(s): Aster Aweke
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link