Endegena Lebe Tenesa

ፈጠን ብዬ ልሂድ ልውጣ እንጅ
ተሰባብሮ አይደል የነሀሱ ደጅ የነሀሱ ደጅ
ከፊቴ ቆሞ ልቤን ያራደው
ጌታ ቀደመ አደላደለው አደላደለው

እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ

እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ

አልፈራም ከአንበሳና ከድብ
አልፈራም ስንቴ አስጥሎኛል
አልፈራም በትንሽነቴ
አልፈራም ፀንቶ አስተምሮኛል
አልፈራም ልባቹ አይውደቅ
አልፈራም ጎልያድን ልግጠመው
አልፈራም አምላክ አለ ይባል
አልፈራም ሁሉን ቻይ እሱ ነው

እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ

እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ

ልቤ አይደነግጥ ምንም አይፈራ
እገጥማለሁ ከአለቆች ጋራ ከአለቆች ጋራ
የምታመነው ብርቱ ነውና
ያየልኝን ሁሉ እወርሳለሁ ገና
እወርሳለሁ ገና

እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ
እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ

አልፈራም ከአንበሳና ከድብ
አልፈራም ስንቴ አስጥሎኛል
አልፈራም በትንሽነቴ
አልፈራም ፀንቶ አስተምሮኛል

አልፈራም ልባቹ አይውደቅ
አልፈራም ጎልያድን ልግጥህመው
አልፈራም አምላክ አለ ይባል
አልፈራም ሁሉን ቻይ እሱ ነው

እርፍ ልበል ልውጣ ሳልሰጋ
አዳኙ ጌታ አለ ከኔጋ አለ ከኔጋ
ማንም ሳይነካው አውቆ ይከፈታል
ሠባሪው ጌታ ከፊቴ ቀድሟል ከፊቴ ቀድሟል

እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ
እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ

አልፈራም ከአንበሳና ከድብ
አልፈራም ስንቴ አስጥሎኛል
አልፈራም በትንሽነቴ
አልፈራም ፀንቶ አስተምሮኛል

አልፈራም ልባቹ አይውደቅ
አልፈራም ጎልያድን ልግጥመው
አልፈራም አምላክ አለ ይባል
አልፈራም ሁሉን ቻይ እሱ ነው

እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ
እንደገና ልቤ ተነሳ
ያለፈውን እያወሳሳ
ታምራቱን ድንቁን ላወራ
ቆርጫለሁ ምንም ላልፈራ



Credits
Writer(s): Tekeste Getnet
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link