Aroge Arada
ቃቆ. . . . . . . . . . . . .
አሀ ኡ አሀሀሀ
አልዬ አልዬ ዶጋ አልዬ ዳጋ
አልዬ አልዬኤ ዶጋ አልዬ ዳጋ
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ፍቅር ብቻ ሚገዛን (ኤ)
በጨዋታ እያዋዛን (ኤ)
ሙዚቃ ስልቱ የኛ (ኤ)
በይ ቀርበሽ አጫውቺኛ (ኤ)
ሰጠሁሽ ልቤን እንኪ (ኤ)
ሙድ ከሆነ እንዳትነኪ (ኤ)
የእውነት ፍቅርን ብትሰጪኝ (ኤ)
ላራዳው ተመቸሺኝ (ኤ)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ቡሌ ያንተላላ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ያምቡል ቡላቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እንድረጋ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እስከ ዳርቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ሆኜ ያንቺ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
አልዬ አልዬ ዶጋ አልዬ ዳጋ
አልዬ አልዬኤ ዶጋ አልዬ ዳጋ
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ትውልድ እድገቴ አራዳ (ኤ)
በፍቅር ሰው ማልጎዳ (ኤ)
ትንሽ ትልቅ አክባሪ (ኤ)
ሁሉንም ሆኜ ኗሪ (ኤ)
ቀልብሽን አረጋጊ (ኤ)
ለመጪው እንዳትሰጊ (ኤ)
የእውነት ፍቅርን ብትሰጪኝ (ኤ)
ላራዳው ተመቸሺኝ (ኤ)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ቡሌ ያንተላላ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ያምቡል ቡላቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እንድረጋ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እስከ ዳርቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ሆኜ ያንቺ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
አሀ ኡ አሀሀሀ
አልዬ አልዬ ዶጋ አልዬ ዳጋ
አልዬ አልዬኤ ዶጋ አልዬ ዳጋ
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ፍቅር ብቻ ሚገዛን (ኤ)
በጨዋታ እያዋዛን (ኤ)
ሙዚቃ ስልቱ የኛ (ኤ)
በይ ቀርበሽ አጫውቺኛ (ኤ)
ሰጠሁሽ ልቤን እንኪ (ኤ)
ሙድ ከሆነ እንዳትነኪ (ኤ)
የእውነት ፍቅርን ብትሰጪኝ (ኤ)
ላራዳው ተመቸሺኝ (ኤ)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ቡሌ ያንተላላ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ያምቡል ቡላቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እንድረጋ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እስከ ዳርቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ሆኜ ያንቺ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
አልዬ አልዬ ዶጋ አልዬ ዳጋ
አልዬ አልዬኤ ዶጋ አልዬ ዳጋ
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
እሱዋን ብዬ (ለጉድ ነው)
አገሬን ገድዬ (ለጉድ ነው)
ተሸወድኩኝ እንዴ (ለጉድ ነው)
አራዳው ሰውዬ (ለጉድ ነው)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ትውልድ እድገቴ አራዳ (ኤ)
በፍቅር ሰው ማልጎዳ (ኤ)
ትንሽ ትልቅ አክባሪ (ኤ)
ሁሉንም ሆኜ ኗሪ (ኤ)
ቀልብሽን አረጋጊ (ኤ)
ለመጪው እንዳትሰጊ (ኤ)
የእውነት ፍቅርን ብትሰጪኝ (ኤ)
ላራዳው ተመቸሺኝ (ኤ)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አሮጌ) ኦኔ (አራዳ)
ቡሌ ያንተላላ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ያምቡል ቡላቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እንድረጋ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
እስከ ዳርቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ሆኜ ያንቺ ብቻ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ቡሌ (ኤያን ቡሌ)
ዬ ዳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሲቆን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ካንሳን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
ሀይከን ሲንታይ ኦኔ (አራዳ) ኦኔ (አራዳ)
Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Kako Getachew
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.