Hayal

ሳሚዳን ኤንዲቤተዜማ
አንዳች ሀይል አለ ማላውቀው
አንዳች ሀይል አለ ማላውቀው
ከመሬትም ስበት ይበልጣል
ወስዶወዳንቺ ይጥለኛል
አንዳች ሀይል ማላውቀው
(ሀይል ማላውቀው)
የኔማልከላከለዉ
ሀያል... ሀያል...
አንዳች ሀይል ማላውቀው
(ሀይል ማላውቀው)
የኔማልከላከለዉ
ሀያል... ሀያል.
ሀሳቤን ልቤንም አካሌን ሁሉንም ተቆጣጥሮታል
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው
ናይኖችሽም ይመሥሉኛል ለዚህ ሁሉ ምክንያት
ፃዳ ናቸው ኮኮብ መያበሩ ብርሀን ናቸዉ ለምሽት
ሣያቸዉ ከፍ ይላል መንፈሴ እታረቃለዉ ከራሴ
ነፀብራቃቸዉ ያጫውተኛል ሠላም እና እረፍት ይሠጠኛል
ያንደበትሽ ይሁን እንዴ አሣስሮ ያሥቀረኝ ቃላቶችሽ በጎ ናቸዉ ሀሌም ምያመራምሩኝ
በሀሣብ አብረን ሰንት ነጉደናል እኔ ና አንቺ ምን ይቀረናል
ሥሜቴንም ቀድመሽ ትረጃለሽ ምፈልገውን ታውቂለሽ
አንዳች ሀይል ማላውቀው
(ሀይል ማላውቀው)
የኔማልከላከለዉ
ሀያል... ሀያል.
አንዳች ሀይል ማላውቀው
(ሀይል ማላውቀው)
የኔማልከላከለዉ
ሀያል... ሀያል...
ሀሳቤን ልቤንም አካሌን ሁሉንም ተቆጣጥሮታል
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው
ሀይል ማላውቀው
ሀይል ማላውቀው
ሀይል ማላውቀው
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው
ያጠረንሽ ይሆን እንዴ መንፈሴንም ሁሉን የገዛው
ጥዋት ማታ ፋታ እየነሣ ንፁ ልቤን ያሥጨነቀው
ስንት የፀናሁባቸው ሀሣቦች ባንቺ ምክንያት ብቻ ፈርሠዋል ከተፈጥሮ በላይ ድንቅ ነገር ባንቺ ውሰጥ ይታየኛል

አንዳች ሀይል ማላውቀው
(ሀይል ማላውቀው)
የኔማልከላከለዉ
ሀያል... ሀያል...
አንዳች ሀይል ማላውቀው
(ሀይል ማላውቀው)
የኔማልከላከለዉ
ሀያል... ሀያል...
ሀሳቤን ልቤንም አካሌን ሁሉንም ተቆጣጥሮታል
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው
ወዳንቺ ሚያሥጠጋኝ ሀይል ከመሬትም ሰበት ይበልጣል እንዳልቆጣጠረው አድርጎ ስሜቴን ካንቺ ሥር ጥሎታል
አ... አ...
ሀያል ነው ስበትሽ
አ... አ...
ያል ነው ስበትሽ
አ... አ...
ያል ነው ስበትሽ
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው
ሀይል ማላውቀው
ሀይል ማላውቀው
ሀይል ማላውቀው
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው
ሀያ... ሀያ... ሀያ... ሀያኤ...
ሀያል ነዉ ስበትሽ
ሀያ... ሀያ... ሀያ... ሀያኤ
ሀያል ነዉ ስበትሽ
ሀያ... ሀያ... ሀያ... ሀያኤ...
ሀያል ነዉ ስበትሽ
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው
ሀያ... ሀያ... ሀያ... ሀያኤ.
ሀይል ማላውቀው
ሀያ... ሀያ... ሀያ... ሀያኤ.
ሀይል ማላውቀው
ሀያ... ሀያ... ሀያ... ሀያኤ.
ሀይል ማላውቀው
ሁሌ አንቺጋረ ወስዶ ይጥልኛል ዎው ዎው



Credits
Writer(s): Sami Harun Tekin
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link