Afalgugn

ያፋልጉኝ ማስታወቂያ (ያፋልጉኝ... ማስታወቂያ)
ያፋልጉኝ ማስታወቂያ (ያፋልጉኝ ... ማስታወቂያ)

እኔ እሷን ፈልጌ ብውል ባሰላሰል
እሚታየኝ ሥዕል ነው እሚታየኝ ምስል
ሰምና ወርቅ ሆኖብኝ ያልተፈታ ቅኔ
ልቤ እሷን ፈልጎ ይባክናል አይኔ

ያፋልጉኝ ማስታወቂያ (ያፋልጉኝ... ማስታወቂያ)
ያፋልጉኝ ማስታወቂያ (ያፋልጉኝ... ማስታወቂያ)

ደጅ ደጅ ደጇን ሄዳችሁ አስሳችሁ
ደጅ ደጄ ድረስ አምጡልኝ እባካችሁ
ደጅ ደጅ ደጇን ሄዳችሁ አስሳችሁ
ደጅ ደጄ ድረስ አምጡልኝ እባካችሁ

ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ላገኛት ሰው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እከፍላለው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ሀብታም ነኝ
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እክሳለው

እቺን ልጅ ላገኛት በድንገት እይታ
የምታሳሳ ናት ልዩ ምልክቷ
አቤቱ የሚያስብል ጨዋነት ካያችሁ
እሷ ናት የኔ ሰው ጠቁሙኝ ባካችሁ

ያፋልጉኝ ማስታወቂያ (ያፋልጉኝ... ማስታወቂያ)
ያፋልጉኝ ማስታወቂያ (ያፋልጉኝ... ማስታወቂያ)

ደጅ ደጅ ደጇን ሄዳችሁ አስሳችሁ
ደጅ ደጄ ድረስ አምጡልኝ እባካችሁ
ደጅ ደጅ ደጇን ሄዳችሁ አስሳችሁ
ደጅ ደጄ ድረስ አምጡልኝ እባካችሁ

ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ላገኛት ሰው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እከፍላለው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ሀብታም ነኝ
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እክሳለው

ፍቅር ፍቅር ነው
መውደድ መውደድ ነው
ላገኘልኝ
ወረታውን እከፍላለው
ፍቅር ፍቅር ነው
መውደድ መውደድ ነው
ላገኘልኝ
ወረታውን እከፍላለው

ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ላገኛት ሰው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እከፍላለው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ሀብታም ነኝ
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እክሳለው

ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ላገኛት ሰው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እከፍላለው
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ ሀብታም ነኝ
ኦ.አ... ኦ... ላላዬ እክሳለው



Credits
Writer(s): Solomon Ambaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link