Ante Talaq Neh

እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ ያለ ማንም የለም
አንተ ታላቅ ነህ ፤ የስምህ ስልጣን ታላቅ ነው

ከጣዖታን ዘንድ ፊቴን አዙሬ
ላንተ ክብር ሆነልኝ መዝሙሬ
ስላንተማ ስምህ ታላቅ ነው
ሌላ ቃላት መግለጫ ባጣ ነው
ስላንተማ ስምህ ታላቅ ነው
ሌላ ቃላት መግለጫ ባጣ ነው

አንተ ታላቅ ነህ ፤ የስምህ ስልጣን ታላቅ ነው

ይሰለፉ አማልዕክት በተርታ
ከአንዳቸውም መሳይ የለህ ጌታ
እንደስምህ ነህ የሁሉ ገዢ
ዘመን ዕድሜ አይባልም ከዚህ
ልክ የለህም ፤ ወሰን የለህም
ልክ የለህም ፤ መጠን የለህም
በሰው ቋንቋ ከቶ አልገልጥህም
ስምህ ትልቅ ነው ለጠራው ሁሉ ሚሆን መዳኛ
ስምህ ትልቅ ነው ለደካከመው ብርታት ማግኛ
አንተ ትልቅ ነህ በምንም ነገር ከቶ አትለካም
አንተ ትልቅ ነህ ዘመንህ አያልቅም የለብህ ድካም



Credits
Writer(s): Simone Tsegay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link