Bandiraw

የሕብር ብሔር አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ
አባቶቻችን በደም አቅልመው ያቆዩ
ያውልህ ባንዲራው ልጄ
እንዲያ በል አንተ (እዋ)
ተው ተው ተው ተው ተው
እንዲያ በል አንተ (እንቢ)

ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው
ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ
እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ
የፍቅር የሰላም የደስታ ያርግላችሁ

ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው
ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ
እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ
ከፍ ይበል ባንዲራው ፍቅር መግለጫው

ኩራት ኩራት ይሰማው ዉስጤን
በባንዲራው በማንነቴን
ተሰብሰቦ ሲጨፈርማ
ባህላችን በዓለም ሲሰማ

ኩራት ኩራት ይሰማው ዉስጤን
በባንዲራው በማንነቴን
ተሰብሰቦ ሲጨፈርማ
ባህላችን በዓለም ሲሰማ

ኦሆ ሆ ሆ

በይ ምቺ በል ምታ
ያዙልን ጫዎታ
ባህላችን ይድመቅ
እንጨፍር በእስክስታ

ባንድነት በፍቅር በሉ እንሰባሰብ
ስንሆን ያምርብናል ልክ እንደ ቤተሰብ
ቋንቋችን ቢለያይ እንደየ መልካችን
ኢትዮጵያዊነት ነው ለኛ አንድነታችን
ባንዲራው ነዉና ለኛ አንድነታችን

ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ
ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ

ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው
ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ
እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ
የፍቅር የሰላም የደስታ ያርግላችሁ

ሰላም ያገሬ ሰው ሰላም የወንዜ ሰው
ሰላም ያገሬ ሰው እንድምን አላችሁ
እንኳን ለበዓሉ በሰላም መጣችሁ
ከፍ ይበል ባንዲራው ፍቅር መግለጫችሁ

የተስፋ ቃል የገባልሽ
ደርሶ እጅሽን እስኪታነሽ?
ፍቅር ሰላም ከኛ አይለየን
በአንድነት ሁሌም ያኑረን

የተስፋ ቃል የገባልሽ
ደርሶ እጅሽን እስኪታነሽ?
ፍቅር ሰላም ከኛ አይለየን
በአንድነት ሁሌም ያኑረን

ኦሆ ሆ ሆ

በይ ምቺ በል ምታ
ያዙልን ጫዎታ
ባህላችን ይድመቅ
እንጨፍር በእስክስታ

ባንድነት በፍቅር በሉ እንሰባሰብ
ስንሆን ያምርብናል ልክ እንደ ቤተሰብ
ቋንቋችን ቢለያይ እንደየ መልካችን
ኢትዮጵያዊነት ነው ለኛ አንድነታችን
ባንዲራው ነዉና ለኛ አንድነታችን

ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ
ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ

በይ ምቺ በል ምታ
ያዙልን ጫዎታ
ባህላችን ይድመቅ
እንጨፍር በእስክስታ

እንደጥበብ ሸማ እስኪ ልድመቅበት
ባንዲራውን ይዤ ኩራት ላሳይበት
ባንዲራውን ይዤ ኩራት ላሳይበት

ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ
ባንዲራው የታለ ባንዲራው የታለ
የታለ የታለ
የታለ የታለ



Credits
Writer(s): Danial Tamere Tekle
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link