Fikre Temekakiren

ፍቅሬ ተመካክረን ሆዴ ተመካክረን
ተዋደን እንኑር ግልፁን ተነጋግረን
በንፁህ ተፋቅረን
ፍቅሬ ተመካክረን ሆዴ ተመካክረን
ተዋደን እንኑር ግልፁን ተነጋግረን
በንፁህ ተፋቅረን
ጥላቻ እንዳይገባ በመሃከለችን
ሀሜት የሰዉ ወሬ አይስማ ጆሮአችን
ሰዉ ለሰዉ ካልተኛ አይጠርጥር ልባችን
ምን ግዜም አይጥፋ መተማመናችን
ወረተ አየየ አይደረስ ከኛ
ፍቅራችን ይሁን መተማመኛ
ጥላቻ እንዳይገባ በመሃከለችን
ሀሜት የሰዉ ወሬ አይስማ ጆሮአችን
ሰዉ ለሰዉ ካልተኛ አይጠርጥር ልባችን
ምን ግዜም አይጥፋ መተማመናችን
ወረተ አየየ አይደረስ ከኛ
ፍቅራችን ይሁን መተማመኛ
ወረተ አየየ አይደረስ ከኛ
ፍቅራችን ይሁን መተማመኛ
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
የሰዉን ወሬ ሰምቶ እንዳልሰማ ካላላፍንማ
ከአንጀት አይወጣም አድሮ ይፋጃል የነገር ሳማ
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
ፍቅሬ ተመካክረን ሆዴ ተመካክረን
ተዋደን እንኑር ግልፁን ተነጋግረን
በንፁህ ተፋቅረን
ፍቅሬ ተመካክረን ሆዴ ተመካክረን
ተዋደን እንኑር ግልፁን ተነጋግረን
በንፁህ ተፋቅረን
መጨረሻዉ ሰምሮ እንደ ጅምራችን
ለፍሬ እንድንበቃ አብቦ ፍቅራችን
ግልፀነት አይጥፋ ከየልቦናችን
እንዲሁ እንዳስቀና ይዝለቅ ትዳራችን
ወረተ አየየ አይደረስ ከኛ
ፍቅራችን ይሁን መተማመኛ
መጨረሻዉ ሰምሮ እንደ ጅምራችን
ለፍሬ እንድንበቃ አብቦ ፍቅራችን
ግልፀነት አይጥፋ ከየልቦናችን
እንዲሁ እንዳስቀና ይዝለቅ ትዳራችን
ወረተ አየየ አይደረስ ከኛ
ፍቅራችን ይሁን መተማመኛ
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
የሞቀ ጐጆ የሞቀ ፍቅር እንከን አያጣ
አንዘናጋ ድንገት የገባ ነገር አይወጣ
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
የፍቅርን ቃል ኪዳን አክብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን
እንኑር አብረን እንዝለቅ አብረን



Credits
Writer(s): Tsegachew Haileyesus
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link