Yemimeka

በሥጋ ፡ ለባሽ ፡ ላይ ፡ የሚታመን
የተረገመ ፡ ነው ፡ እንደሚለው ፡ ቃሉ
በኢየሱስ ፡ ሚታመን ፡ አያፍርም
አያፍርም ፡ ይላል ፡ ቃሉ

አንተን ፡ ተከትሎ ፡ የዳነ
ሰላሙ ፡ በዝቶለት ፡ እርፍ ፡ አለ
አስተማማኝ ፡ ጥላ ፡ ሆንከው
አይፈራ ፡ ሥጋት ፡ አያውቀው
አንተን ፡ ተከትሎ ፡ የዳነ
ሰላሙ ፡ በዝቶለት ፡ እርፍ ፡ አለ
አስተማማኝ ፡ ጥላ ፡ ሆንከው
አይፈራ ፡ ሥጋት ፡ አያውቀው

በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ
በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ
በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ
በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ

አይለዋወጥ ፡ እምነቴ
ጽኑ ፡ ነው ፡ በመድሃኒቴ
ዓይኖቼን ፡ ከሰው ፡ አንስቻለሁ
ቃሉ ፡ ሚለኝን ፡ አምናለሁ
አይለዋወጥ ፡ እምነቴ
ጽኑ ፡ ነው ፡ በመድሃኒቴ
ዓይኖቼን ፡ ከሰው ፡ አንስቻለሁ
ቃሉ ፡ ሚለኝን ፡ አምናለሁ

በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ
በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ
በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ
በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ

ያለኝን ፡ አምናለሁ ፡ ለምን ፡ እሰጋለሁ
ሰው ፡ እንኳን ፡ ተናግሮኝ ፡ ስንቱን ፡ አምኛለሁ
ሚያደርግ ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ሚፈጽም ፡ ሚተጋ
ጌታን ፡ በማመኔ ፡ አግኝቻለሁ ፡ ዋጋ

በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ
በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ
በጌታ ፡ ሚመካ ፡ ይመካ
በኢየሱስ ፡ ሚደገፍ ፡ ይደገፍ



Credits
Writer(s): Yohannes Belay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link