Godin
ቼ በል ቼ በለው ቼ በለው
ቼ በል ቼ በለው ቼ በለው
ጎዲን
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
ተዘጋጅቷል ሰረገላ
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
በል መንገዴን አትዝጋ
ኪቻ ኪቻ ኪቻ ኪቻ
ኪቻ ከሰምቴታ
ተዘጋጅቷል ሰረገላ
ፈሪ ፈሪ ፈሪ ፈሪ
በል መንገዴን አትዝጋ
ኪቻ ኪቻ ኪቻ ኪቻ
ኪቻ ከሰምቴታ
ፎግሮ ሊተወው ላይሄድበት ፊቴ ተቀምጧል
ከልሎት መንገዱን ካይኔ
አትሂድ ይለኛል ቆንጥር እሾህ ይጠብቅሀል
ሰንፎ ሊያዘናጋኝ ሞኜ
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ አየዋለሁ አይዋለሁ ቼ በለው
አይዋለሁ አየዋለሁ በቃ አየዋለሁ ቼ በለው
አየዋለሁ አየዋለሁ አዋ አየዋለሁ ቼ በለው
አዎ አየዋለሁ አየዋለሁ እኔ አየዋለሁ ቼ በለው
ምክንያት አለው በዚች አለም መኖሬ መኖሬ
አዎዎዎ
ዝዬ አልቀርም በከበቡኝ ታጥሬ ታስሬ
አዎዎዎ
እደርሳለሁ ከህልሜ አለም ተጉዤ ተጉዤ
አዎዎ
ያልገባኝን ከገባቸው ጠይቄ ጠይቄቄቄ
አየዋለሁ አየዋለሁ አይዋለሁ ቼ በለው
አይዋለሁ አየዋለሁ በቃ አየዋለሁ ቼ በለው
አየዋለሁ አየዋለሁ አዋ አየዋለሁ ቼ በለው
አዎ አየዋለሁ አየዋለሁ እኔ አየዋለሁ ቼ በለው
ተዘጋጅቷል ሰረገላ
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
በል መንገዴን አትዝጋ
ኪቻ ኪቻ ኪቻ ኪቻ
ኪቻ ከሰምቴታ
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
የፈሩት ይደርሳል
የናቁትም ሲያድግ ይወርሳል
ስንፍናም እንዲህ ነው ሲያድርር
አልቀርም ፈርቼ
ለድካሜ እጄን ሰጥቼ
አማራጭ በሞላት መንደር
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ አየዋለሁ አይዋለሁ ቼ በለው
አይዋለሁ አየዋለሁ በቃ አየዋለሁ ቼ በለው
አየዋለሁ አየዋለሁ አዋ አየዋለሁ ቼ በለው
አዎ አየዋለሁ አየዋለሁ እኔ አየዋለሁ ቼ በለው
ምክንያት አለው በዚች አለም መኖሬ መኖሬ
አዎዎዎ
ዝዬ አልቀርም በከበቡኝ ታጥሬ ታስሬ
አዎዎዎ
እደርሳለሁ ከህልሜ አለም ተጉዤ ተጉዤ
አዎዎ
ያልገባኝን ከገባቸው ጠይቄ ጠይቄቄቄ
ቼ በል ቼ በለው ቼ በለው
ጎዲን
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
ተዘጋጅቷል ሰረገላ
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
በል መንገዴን አትዝጋ
ኪቻ ኪቻ ኪቻ ኪቻ
ኪቻ ከሰምቴታ
ተዘጋጅቷል ሰረገላ
ፈሪ ፈሪ ፈሪ ፈሪ
በል መንገዴን አትዝጋ
ኪቻ ኪቻ ኪቻ ኪቻ
ኪቻ ከሰምቴታ
ፎግሮ ሊተወው ላይሄድበት ፊቴ ተቀምጧል
ከልሎት መንገዱን ካይኔ
አትሂድ ይለኛል ቆንጥር እሾህ ይጠብቅሀል
ሰንፎ ሊያዘናጋኝ ሞኜ
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ አየዋለሁ አይዋለሁ ቼ በለው
አይዋለሁ አየዋለሁ በቃ አየዋለሁ ቼ በለው
አየዋለሁ አየዋለሁ አዋ አየዋለሁ ቼ በለው
አዎ አየዋለሁ አየዋለሁ እኔ አየዋለሁ ቼ በለው
ምክንያት አለው በዚች አለም መኖሬ መኖሬ
አዎዎዎ
ዝዬ አልቀርም በከበቡኝ ታጥሬ ታስሬ
አዎዎዎ
እደርሳለሁ ከህልሜ አለም ተጉዤ ተጉዤ
አዎዎ
ያልገባኝን ከገባቸው ጠይቄ ጠይቄቄቄ
አየዋለሁ አየዋለሁ አይዋለሁ ቼ በለው
አይዋለሁ አየዋለሁ በቃ አየዋለሁ ቼ በለው
አየዋለሁ አየዋለሁ አዋ አየዋለሁ ቼ በለው
አዎ አየዋለሁ አየዋለሁ እኔ አየዋለሁ ቼ በለው
ተዘጋጅቷል ሰረገላ
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
በል መንገዴን አትዝጋ
ኪቻ ኪቻ ኪቻ ኪቻ
ኪቻ ከሰምቴታ
ጎዲን ጎዲን ጎዲን ጎዲን
የፈሩት ይደርሳል
የናቁትም ሲያድግ ይወርሳል
ስንፍናም እንዲህ ነው ሲያድርር
አልቀርም ፈርቼ
ለድካሜ እጄን ሰጥቼ
አማራጭ በሞላት መንደር
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ ህልሜን
አልቀርም አልቀርማ
አየዋለሁ ባይኔ
አየዋለሁ አየዋለሁ አይዋለሁ ቼ በለው
አይዋለሁ አየዋለሁ በቃ አየዋለሁ ቼ በለው
አየዋለሁ አየዋለሁ አዋ አየዋለሁ ቼ በለው
አዎ አየዋለሁ አየዋለሁ እኔ አየዋለሁ ቼ በለው
ምክንያት አለው በዚች አለም መኖሬ መኖሬ
አዎዎዎ
ዝዬ አልቀርም በከበቡኝ ታጥሬ ታስሬ
አዎዎዎ
እደርሳለሁ ከህልሜ አለም ተጉዤ ተጉዤ
አዎዎ
ያልገባኝን ከገባቸው ጠይቄ ጠይቄቄቄ
Credits
Writer(s): Solomon Ambaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.