Kab Dahlak (Live)

ከልቧ ሰው ተቀይማ ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለችኝ ላይኗ እንኳን የጠላችኝ(×2)

አዬዬይ
ለይ ለይ ለይ ለይ

ከልቤ ቆርጬ ባንቺ ልረሳሽ እሞክር እና
ይቅርታ ልጠይቅ ወሰንኩ ጥፋቱ የኔ ነውና

ተይ ቀርበን ሳንነጋገር ቂም ይዘሽ አትለይኝ
ሰማፀን ከደጅሽ ቆሜ ከልብሽ ይቅር በይኝ

ከልቧ ሰው ተቀይማ ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለችኝ ላይኗ እንኳን የጠላችኝ

አዬዬይ
ለይ ለይ ለይ ለይ

እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር

እንደገና አሎጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን(×2)

ላላ ... ላላላ
ላላ ... ላላላላ
አአአ
ላላ ... ላላላ
ላላ ... ላላላላ

ከልቧ ሰው ተቀይማ ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለችኝ ላይኗ እንኳን የጠላችኝ(×2)

አዬዬይ
ለይ ለይ ለይ ለይ

ስታስሪኝ በቀለበት ቃል ገብተሽ በቄሱ ፊት
ላትከጂኝ ባሰቀይምሽ ምለሻል መፅሀፍ ይዘሽ

ሰማፀን ፍቅሬን ገፍተሸው ቃልሽን ከዘነጋሽው
እስካሁን በድሜሽ ካረግሸው አሁን ነው ግፍ የሰራሽው

ከልቧ ሰው ተቀይማ ጨክና እሷ አታውቅም
ለምን ይሆን በቃኝ ያለችኝ ላይኗ እንኳን የጠላችኝ

አዬዬይ
ለይ ለይ ለይ ለይ

እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር

እንደገና አሎጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን

እንደገና ኩርፊያው ይቅርና እንነጋገር
እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር

እንደገና አሎጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን



Credits
Writer(s): Teddy Afro
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link