Ariob

ዝም በል በቃ አትናገር ዝም በል በቃ አታውራ
መንገድ የለም ወዲያ ማዶ አልደረስንም ቁም እሱ ጋ
ግን ያየሁት እሩቅ ነው አልችልም መዘግየት
ሀሳቤ ሰፊ ነው ልቀቁኝ ልሂድበት

በወይኒ ውስጥ ሆኖ ይሰማል ጩኸቴ
መንገድ የሚያስጀምር መውጫ በማጣቴ
አልጠብቅም ለሊቱ እስኪለቅ
እንዳርዮብ ልውጣ እና ልድመቅ
አርዮብ

አርዮብ
አርዮብ
አርዮብ

ቁጭ በል በቃ እንዳትሄድ
ቁጭ በል እሱጋ ባለህበት
እምትለው ገብቶናል ግን ያልከው ቦታ ማን ይደርሳል
ምን አለ ቢልቁኝ እንዳፈርስ አጥሩን
እስከ መቼ ፈርተው ይዘጋሉ ቅጥሩን

በወይኒ ውስጥ ሆኖ ይሰማል ጩኸቴ
መንገድ የሚያስጀምር መውጫ በማጣቴ
አልጠብቅም ለሊቱ እስኪለቅ
እንዳርዮብ ልውጣ እና ልድመቅ

በወይኒ ውስጥ ሆኖ ይሰማል ጩኸቴ
መንገድ የሚያስጀምር መውጫ በማጣቴ
አልጠብቅም ለሊቱ እስኪለቅ
እንዳርዮብ ልውጣ እና ልድመቅ
አርዮብ አርዮብ

አርዮብ

አርዮብ

አርዮብ

አርዮብ

አርዮብ

አርዮብ



Credits
Writer(s): Dawit Belay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link