Siledeginetih

ሀሩሩን ተሻገርሁ በክንድህ ተደግፌ
ከድብና ከተኩላ በአንተ ተርፌ
ከሲዖል አመለጥኩ ሞተህ ስታድነኝ
ስጋት እንዳይገባኝ እወድሃለሁ አልከኝ

ሀሩሩን ተሻገርሁ በክንድህ ተደግፌ
ከድብና ከተኩላ በአንተ ተርፌ
ከሲዖል አመለጥኩ ሞተህ ስታድነኝ
ስጋት እንዳይገባኝ እወድሃለሁ አልከኝ

ስለደግነትህ አመሰግንሃለሁ
ስለበጎነትህ አመሰግንሃለሁ
ላረክልኝ ዉለታህ አመሰግንሃለሁ
ስለሆንከኝ መከታ አመሰግንሃለሁ
ስለደግነትህ አመሰግንሃለሁ
ስለበጎነትህ አመሰግንሃለሁ
ላረክልኝ ዉለታህ አመሰግንሃለሁ
ስለሆንከኝ መከታ አመሰግንሃለሁ...
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን
ተመስገን ኢየሱሴ ተመስገን
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን ኢየሱሴ
ተመስገን የኔ ጌታ የኔ ወዳጅ ኢየሱሴ
ጌታዬ ኢየሱስ
ጌታዬ

በወኅኒ ሲዘምሩ ስለአንተ ዉለታ
ጠንካራዉ ሰንሰለት ከእጃቻዉ ተፈታ
ፍቅርህን የቀመሰ ፈርቶ እንዴት ዝም ይላል?
በሥራህ ተገርሞ ምሥጋና ያበዛል
በወኅኒ ሲዘምሩ ስለአንተ ዉለታ
ጠንካራዉ ሰንሰለት ከእጃቻዉ ተፈታ
ፍቅርህን የቀመሰ ፈርቶ እንዴት ዝም ይላል?
በሥራህ ተገርሞ ምሥጋና ያበዛል
ስለደግነትህ አመሰግንሃለሁ
ስለበጎነትህ አመሰግንሃለሁ
ላረክልኝ ዉለታህ አመሰግንሃለሁ
ስለሆንከኝ መከታ አመሰግንሃለሁ
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን
ተመስገን ኢየሱሴ ተመስገን
ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን ኢየሱሴ
ተመስገን የኔ ጌታ የኔ ወዳጅ ኢየሱሴ
ጌታዬ ኢየሱስ
ጌታዬ ኢየሱስ
ጌታዬ



Credits
Writer(s): Melaku Markos Sirre
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link