Sakilgne

Sitting with someone and Tsehaye
Sending this one to all the Konjiye
ነይ ነይ ነይ ነይ
Here what they think what we have to say
Lord have mercy Lord have mercy
Watch it watch it my ቆንጂዬ ቆንጂዬ እናትዬ
Nice a nice man Chris biscut Chris biscut
Lord have mercy tell them Tsehaye
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ
ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ
ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ
የብርሃን ህብር ፈጥሮ የጥርሶችሽ ብልጭታ
ጨለማን ድል ይነሳል አቤት የሱ ስጦታ
ፈገግታሽ ልብ ያሞቃል ያሞቃል ያሞቃል ሙሉ አካልን ያነቃል
ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ደስታዬ እንዲዘልቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ጐጆዬ እንዲሞቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ምኞቴ እንዲሰምርልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ወይኔ style style I love to see Your pretty smile
All the while like a flow that's so fragile
Hey baby love I want you shake it for me
Smile baby smile baby please please
I for you I me say you for me
Come my baby girl I me seeli ben unity
Come my baby girl we all go show everybody
Come my baby girl are you fear up your body
Lord have mercy what is this Ohhoy Oww
Smile for me baby smile for me
Smile for me baby smile for me
No style for me Rewind for me listen now
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ
ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ አሀ ህይወቴን አድምቂልኝ
ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ እድሜ እንዲቀጥልልኝ ሳቂልኝ አዎ ሳቂልኝ
የሀዘንን ድባብ ገፎ በሀሴት በሚተካ
አካልን አስደስቶ መንፈስን በሚያረካ
አስደናቂዉ ስጦታሽ ስጦታሽ ስጦታሽ ኖራለሁ በፈገግታሽ
ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ደስታዬ እንዲዘልቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ጐጆዬ እንዲሞቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ምኞቴ እንዲሰምርልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ጭንቀቴ እንዲቀልልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ (Lord have mercy)
ደስታዬ እንዲዘልቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ጐጆዬ እንዲሞቅልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ (ቆንጆ በጣም ቆንጆ)
ምኞቴ እንዲሰምርልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ



Credits
Writer(s): Tsehaye Yohannes
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link