Andande

ኧረ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ
ለሰው ማሰብ፡ የለም እንዴ
ተይ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ
ለሰው ማዘን፡ የለም እንዴ
ባንቺ መታመሜ፡ ርቄ ከመንገዴ
እንኳን አንቺ ቀርተሽ፡ ሃገር ያውቅ የለ እንዴ
ግፍ ይጠብቅሻል፡ የትም አይበጅሽም
አንድነገር ቢሆን፡ ለሰማይ ቤትሽም
አንቺን አንቺን ብሎ፡ ሲንሰፈሰፍ ሆዴ
ምንድነው ዝምታው፡ ፍቅር አይደለም እንዴ
በጊዜ ካልደረስሽ፡ ፈጣሪን ፈርተሽ
ባንቺ መሞቴ ነው፡ ምስኪን አፍቃሪሽን
እሙ የኔ ብዬ (እኑ ብዬ)፡ ልጥራሽ እንደ'ምዬ (እኑ ብዬ)
እሙ የኔ ብዬ (እኑ ብዬ)፡ ልጥራሽ እንደ'ምዬ (እኑ ብዬ)
እኑ የኔ ብዬ (እኑ ብዬ)፡ ልጥራሽ እንደ'ምዬ (እኑ ብዬ)
እኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ
(እኑ ብዬ)
(እኑ ብዬ)
(እኑ ብዬ)
ኧረ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ
ለሰው ማሰብ፡ የለም እንዴ
ተይ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ፡ አንዳንዴ
ለሰው ማዘን፡ የለም እንዴ
እሺ በይኝ እና፡ ፍቅርሽ ያስከብረኝ
እስኪ የኔ'ምለው፡ አንድ ሰው ይኑረኝ
እንግዲህ አግኚኝ፡ ልኑር እፎይ ብየ
ነፍሴን ባምላኬ ላይ፡ ልቤን ባንቺ ጥየ
አንቺን አንቺን ብሎ፡ ሲንሰፈንሰፍ ሆዴ
ምንድነው ዝምታው፡ ፍቅር አይደለም እንዴ
በጊዜ ካልድረስሽ፡ ፈጣሪን ፈርተሽ
ባንቺ መሞቴ ነው፡ ምስኪን አፍቃሪሽ
እሙ የኔ ብዬ (እኑ ብዬ)፡ ልጥራሽ እንደ'ምዬ (እኑ ብዬ)
እሙ የኔ ብዬ (እኑ ብዬ)፡ ልጥራሽ እንደ'ምዬ (እኑ ብዬ)
እኑ የኔ ብዬ (እኑ ብዬ)፡ ልጥራሽ እንደ'ምዬ (እኑ ብዬ)
እኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ
(እኑ ብዬ፡ እኑ ብዬ)
(እኑ ብዬ፡ እኑ ብዬ)
(እኑ ብዬ



Credits
Writer(s): Tsehaye Yohannes
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link