Salam
አለህ ወይ በከተማው?
አለህ ወይ በሀገሩ?
አለህ ወይ በከተማው?
አለህ ወይ በሀገሩ?
ና አድነን አድነን ክፉ ስራ ከሚሰሩ
ንጉሥ ንጉሥን ባለ ጭራውን
የኢትዮጵያን ብርሃን
ክብሯና ጌጧን
የሃይለስላሴ የሚኒልክ ልጅ
የእምዬ ጣይቱ የዬሀንስ እጅ
ተነሳ ተነሳ አላማህን አንሳ
በጭራህ አስተኛው
ጅቦ ጠግቦ አገሳ
ሰላም ለአለም ይሁን
ሰላም ለምድራችን
ሰላም ለአለም ይሁን
ሰላም ለሀገራችን
ምቀኝነት ይጥፋ ከሰውነታችን
ለመልካሙ ስራ ይፍሰስ ጉልበታችን
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ረድኤት ረድኤት ረድኤት ጌታዬ
ወገኔ ተበላ በርሃብ ተሰቃዬ
ጨነቀኝ ጠበበኝ አንጀቴ ተላወሰ
እናት አለም ጓዳ ምነው ችግር 'ረከሰ
በጦርነት እሳት ቆልተው አመሱን
በከንቱ ማገዱን በከንቱ ነደድን
ዳቦ አልተጋገረ ወይ ወጥ አልሰሩብን
ለሳቅ ለጨዋታ ተከበን ተሞቅን
ሆድ አይሞላምና ይሄ ገንዘባቸው
ሰላም ይስጡንና አርሰን እናብላቸው
ሆድ አይሞላምና ይሄ ገንዘባቸው
ሰላም ይስጡንና አርሰን እናብላቸው
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
አለህ ወይ ባ'ገሩ?
በከንቱ ተገዛ በከንቱ ተሸጠ
አለም ሁሉ በጣር በጭንቀት ቃተተ
ክፉ ስራ ይብቃን እግዜር ታረቀን
በከንቱ ፈሰሰ ንፁህ ደማችን
የሰው ልጅ እርስቱ ሰላምና ጤና
አንተ የሰላም ሰው ቶሎና ቶሎና
የሰው ልጅ እርስቱ ሰላምና ጤና
አንተ የእግዚአብሄር ሰው ቶሎና ቶሎና
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
አለህ ወይ በሀገሩ?
አለህ ወይ በከተማው?
አለህ ወይ በሀገሩ?
ና አድነን አድነን ክፉ ስራ ከሚሰሩ
ንጉሥ ንጉሥን ባለ ጭራውን
የኢትዮጵያን ብርሃን
ክብሯና ጌጧን
የሃይለስላሴ የሚኒልክ ልጅ
የእምዬ ጣይቱ የዬሀንስ እጅ
ተነሳ ተነሳ አላማህን አንሳ
በጭራህ አስተኛው
ጅቦ ጠግቦ አገሳ
ሰላም ለአለም ይሁን
ሰላም ለምድራችን
ሰላም ለአለም ይሁን
ሰላም ለሀገራችን
ምቀኝነት ይጥፋ ከሰውነታችን
ለመልካሙ ስራ ይፍሰስ ጉልበታችን
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ረድኤት ረድኤት ረድኤት ጌታዬ
ወገኔ ተበላ በርሃብ ተሰቃዬ
ጨነቀኝ ጠበበኝ አንጀቴ ተላወሰ
እናት አለም ጓዳ ምነው ችግር 'ረከሰ
በጦርነት እሳት ቆልተው አመሱን
በከንቱ ማገዱን በከንቱ ነደድን
ዳቦ አልተጋገረ ወይ ወጥ አልሰሩብን
ለሳቅ ለጨዋታ ተከበን ተሞቅን
ሆድ አይሞላምና ይሄ ገንዘባቸው
ሰላም ይስጡንና አርሰን እናብላቸው
ሆድ አይሞላምና ይሄ ገንዘባቸው
ሰላም ይስጡንና አርሰን እናብላቸው
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
አለህ ወይ ባ'ገሩ?
በከንቱ ተገዛ በከንቱ ተሸጠ
አለም ሁሉ በጣር በጭንቀት ቃተተ
ክፉ ስራ ይብቃን እግዜር ታረቀን
በከንቱ ፈሰሰ ንፁህ ደማችን
የሰው ልጅ እርስቱ ሰላምና ጤና
አንተ የሰላም ሰው ቶሎና ቶሎና
የሰው ልጅ እርስቱ ሰላምና ጤና
አንተ የእግዚአብሄር ሰው ቶሎና ቶሎና
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላምን ያምጣልን ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
ሰላም ይሁን በሉ ሰላም
ለፍጥረታት ሁሉ ለዓለም
Credits
Writer(s): Abdelkrim Brahmi, Mehdi Mechdal
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.