Hambel

አጀብ ጉድ የሚያሰኝ
ውስጥን የሚነካ ቃል የቀለለበት ውበት አለ ለካ
ተደስቼ ልየው
ወዳጄ ልመካ በፍቅሩ ሰምሮለት ነፍሴን እያረካ
ምንም አልቻለም በሱ ሊለካ
በፍቅሩ ሮኔን ያነጋ
እንዳለኝ ያሳየኝ ዋጋ
ዘንጣፋ እንደ ወይን ሀረግ
እንደራስ የሰጠው ማዕረግ
ሰላም ዓለመይ
ህያብ ንጉስይ
ሰሚሩ ቀሕታይ
ኮይኑ ድላየይ
ፈውሲ ናይ ልቢ
ሰሓቢ ቀልቢ
ከማኻስ የለን
ወሃባይ ፍቅሪ
እንዳማረ ዜማ ስልት ትቃኘኛለህ
አቤት÷አቤት ታሰኘኛለህ
ህያብ መሰረተይ ዘይነፅፍ ቃላይ
ግርማ ሞገስ ፀዳለ ሰማይ
አንተዬዋ
ፍቅርህ ነው ልቤ ላይ
ሆድዬዋ
የሰራው ቤቱን
ጉብልዬ
እስኪ አለሁሽ በለኝ
ምራኝ የፊቱን
መቼም እስካለሁ በምድር
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
ባለኝ የለም ድርድር
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
ፍቅር የሚያስጀግነኝ
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
ጎበዝ የእናቴ ልጅ ነኝ
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
በፍቅሩ ቀኔን ያነጋ
እንዳለኝ ያሳየኝ ዋጋ
ዘንጣፋ እንደወይን ሀረግ
እንደራስ የሰጠው ማዕረግ
ሰላም ዓለመይ
ህያብ ንጉስይ
ሰሚሩ ቀሕታይ
ኮይኑ ድላየይ
ፈውሲ ናይ ልቢ
ሰሓቢ ቀልቢ
ከማኻስ የለን
ወሃባይ ፍቅሪ
አንተ ዘበት ስትሆን እኔ ሆኜ አለቃ
ዞሬ ፣ ዞሬ ያዝኩህ በመላ
ልበ ቀና ሆነህ ስለምን መንገድህ
ለኔስ ዝና አለህ ወይ ዘውድ
የኔ ብለኸኝ ያኔ
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
እኔስ ምኝ ነኝ እንዴ
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
ስፍስፍ ይላል አንጀቴ
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
ጠበቅ በመቀነቴ
እያሆ በለው ፣ እያሆ በለው ህም ነው
ሃምበል ሀዳነይ
ቀታሊ አንበሳ
ቀሳኒት ልበይ
እንኮ ዋሕሳ
አርሓ ሽዳናይ
ክፋለይ ጎይነይ
ደጊም ምሳኻ
ምሳኻ ዓይነይ
ጥዑም ዕላልካ
ለዛኻ ምቁር
ዝያዳ ሓለፋ
ዝያዳ ተፍቅር
ምስኻ ምውዓል
ምሳኻ ምሕዳር
ሂወቴ እዩ ሂወት
አብገነት ምንባር
ጎተራህ ሙሉ
ሀብትህ የፀና
የኔ ጨዋ አዋቂ
አርግህ ሳተና
ከላይ ተመርጦ
ፍቅር መሸለም
እንዲህ ነው ደስታ
እንዲህ ኘው አለም
ሃምበል ሀዳነይ
ቀታሊ አንበሳ
ቀሳኒት ልበይ
እንኮ ዋሕሳ
አርሓ ሽዳናይ
ክፋለይ ጎይነይ
ደጊም ምሳኻ
ምሳኻ ዓይነይ
ጥዑም ዕላልካ
ለዛኻ ምቁር
ዝያዳ ሓለፋ
ዝያዳ ተፍቅር
ምስኻ ምውዓል
ምሳኻ ምሕዳር
ሂወቴ እዩ ሂወት
አብገነት ምንባር
ሂወቴ እዩ ሂወት
አብገነት ምንባር
ሂወቴ እዩ ሂወት
አብገነት ምንባር
ሂወቴ እዩ ሂወት
አብገነት ምንባር
End



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Selamawit Yohannes
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link