Eyesus

ሕይወቴን ሰጥቼ ተከተልኩህ
የነፍሴ ጌታ አደረኩህ
ለመጪውም ዘመን እጣ ፈንታዬ
ላደርገው ወሰንኩኝ ከለላዬ
መላው እኔነቴን አስገዝቼ
መኖር ጀመርኩኝ ተደስቼ
መላው እኔነቴን አስገዝቼ
መኖር ጀመርኩኝ ተደስቼ
ነፍሴ ተጓደደች አምላኳን አግኝታ
ኢየሱስ ኢየሱስ አለች ጥዋት ማታ
ነፍሴ ተጓደደች አምላኳን አግኝታ
ኢየሱስ ኢየሱስ አለች ጥዋት ማታ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
በተራራዎች ላይ እየዘለለ
በኮረብቶችም ላይ እየተወረወረ
ከፍታን ዝቅታን ሁሉ አልፎ
በመሀል ያለውን አሸንፎ
የውዴ ድምጽ ፈጥኖ ይመጣልኛል
ከአፉ ቃል ነፍሴን ያጠግባታል
የውዴ ድምጽ ፈጥኖ ይመጣልኛል
ከአፉ ቃል ነፍሴን ያጠግባታል
ነፍሴ ተጓደደች አምላኳን አግኝታ
ኢየሱስ ኢየሱስ አለች ጥዋት ማታ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጠኛል
ሁሌ ስጠራው ያስደንቀኛል
የመዓዛው ጠረን ሽታው አውዶኝ
በሱ ተስቤ ቤቱ ቀረሁኝ
አገልጋይ ሆንኩኝ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ



Credits
Writer(s): Samuel Bizuneh
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link