Fenchetwa (ፍንጭቷ)

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የእሷስ አካላቷ

(ሆድዬ)
በቀዝቃዛው አየር እንደ ኸር ሰብል
(ሆድዬ)
ንፋስ እጉራው ፀጉሯ ሲዘናፈል
(ሆድዬ)
ከፏፏቴው ግርጌ በተዋበው ሥፍራ
(ሆድዬ)
ላያት ትስላለች የጧት ፀሐይ ጮራ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

(ሆድዬ)
ከዚያ ከላይ አምባ ጎጆዋ ተሠርታ
(ሆድዬ)
ዓይን ከሚማርክ ፀጥ ካለ ቦታ
(ሆድዬ)
ያቺ የኔ ሸጋ ልብን የምትረታ
(ሆድዬ)
የምትናፈቅ ናት ጧት ታይታ ለማታ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

(ሆድዬ)
ዙሪያው አካባቢው ሁልጊዜ አረንጓዴ
(ሆድዬ)
ልግለጥላት ብዬ ያለውን በሆዴ
(ሆድዬ)
7ባ ወ እያለች ዓይኗ ች ይጠግባል
(ሆድዬ)
ሰቀቀን ሆኖበት ዓኔ እርሷን ይራባል

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

ፍጭንቷ ነው ምልክቷ
ለስላሳ ነው ሰውነቷ
ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የሰራ አካላቷ

ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የእሷስ አካላቷ

ሸብ ረብ፣ ሸብ ረብ አካሄዷ
ያዝ ያዝ፣ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ
ወጋ ነቀል አለካከቷ
ከውብም ውብ ሸጋዬ የእሷስ አካላቷ



Credits
Writer(s): Tsehaye Yohannes
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link