Yalanchema

ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
እባክሽ ነይ

ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
እባክሽ ነይ

ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
አንቺ እንደው የለሽም
ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ

ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
አንቺ እንደው የለሽም
ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ

ካላንቺማ የውስጤን አውጥቼ
ካላንቺማ እንዳልተነፍሰው
ጭንቄንማ የሚገላግለኝ
ያላንቺማ የለኝም ሌላ ሰው
ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ
ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ
ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ
ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ

ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
እባክሽ ነይ

ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
እባክሽ ነይ

ብቻዬን ባስብ ባስብ
ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ
ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ
መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ
ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ
አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ

ብቻዬን ባስብ ባስብ
ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ
ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ
መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ
ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ
አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ

ያላንቺማ እንኳን የቸር ሊሆን
ያላንቺማ ውሎዬ እና አዳሬ
ያላንቺማ አይስተካከልም
ያላንቺማ የደም ዝውውሬ

ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ
ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ
ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ
ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ

ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
አንቺ እንደው የለሽም
ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ

ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
አንቺ እንደው የለሽም
ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ



Credits
Writer(s): Tsehaye Yohannes
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link