Maleda

ይዘን ሰው የማይቀማው ንብረት
አፈር ለሚበላው ጉልበት
ምኞት ላገር ባገር ድሎት
ሁሉም እኩል በአክብሮት

ሰላም ፍቅር ጤና ለኛ
ድንቅ ብርቅ ባለም እኛ
እውነት እውነት እሷም ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ

ይዘን ሰው የማይቀማው ንብረት
አፈር ለሚበላው ጉልበት
ምኞት ላገር ባገር ድሎት
ሁሉም እኩል በአክብሮት
ሰላም ፍቅር ጤና ለኛ
ድንቅ ብርቅ ባለም እኛ
እውነት እውነት እሷም ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ

ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)
ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)
ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)
ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)

ይዤሽ ልሂድ ብልሽ እንዳይገርምሽ
ለማንም ሳልነግር እንዳይገርምሽ
ሀገርሽን ሀገሬን ያገሬ ሰው
የምሻ እንድናውቅ ያገሬ ሰው
ኩታችንን ደርበን ያገሬ ሰው
እሳት ነው ምንሞቅ

ቤት ሙሉ ሆኖ ስንጨዋወት
አያስመኝ ማየት ስንሰናበት
እኛ አንሰናበት (እኛ አንሰናበት)
እኛ አንሰናበት (እኛ አንሰናበት)

'ምንጓዝ በፀጋ ሞገስ
ታሪክ ላክብሮት 'ሚደርስ
ድሮ በነሱ ጥረት
ያኔ እኛ ሳንደርስ
ብለዉ ጥራት ለኩራት
በኩራት ዘመን አቆያት
እናት እናትም እናት
ልጅም ሰርቶ ሲክሳት

ይዘን ሰው የማይቀማው ንብረት
አፈር ለሚበላው ጉልበት
ምኞት ላገር ባገር ድሎት
ሁሉም እኩል በአክብሮት
ሰላም ፍቅር ጤና ለኛ
ድንቅ ብርቅ ባለም እኛ
አንፃር
ካሥማሠ
ኡኖ
ይዘን
ጋቢ



Credits
Writer(s): Fikru Sema
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link