Ethiopian King

0
00:00:01,500 --> 00:00:04,300
♪ ጠዋት በረፋዱ ከእንቅልፌ ስነቃ ♪
ያ.አህ
1
00:00:04,700 --> 00:00:010,100
♪ የመኝታ ጊዜ ሰአቱ ሲያበቃ ♪
♪ውስጤ ያለውን ሀሳብ ፋታ የነሳኝን ♪

2
00:00:010,600 --> 00:00:12,700
♪ ማሰላሰል ጀመርኩ የሚያሳስበኝን ♪

3
00:00:13,100 --> 00:00:15,200
♪ አሁን ላለንበት ለቆምንበት ቦታ ♪

4
00:00:15,600 --> 00:00:18,100
♪ መነሻውን ሳቀው ልቤ አገኘ እፎይታ ♪

5
00:00:18,300 --> 00:00:20,500
♪ ታሪክም ሲጀምር ብሎ ሲወራ ♪

6
00:00:20,700 --> 00:00:25,400
♪ እንዲ ነው የሆነው ሁሉንም ሳብራራ ♪
♪ አዳም የተባለ ፍጥረት ♪

7
00:00:25,900 --> 00:00:27,500
♪ ከሰማይ ወረደ በድንገት ♪

8
00:00:27,700 --> 00:00:29,300
♪ በፈፀመው ስህተት ተከተለ ህልፈት ♪

9
00:00:29,700 --> 00:00:31,600
♪ መኖር ተጀመረ ጊዜ አስቆጠረ ♪

10
00:00:31,900 --> 00:00:34,500
♪ መተኛት መነሳት ለራስ ኑሮ መትጋት ♪

11
00:00:34,600 --> 00:00:38,200
♪ ያዝን ብሎ መልቀቅ እርጥብ ሲሉ ደረቅ ♪
♪ እርጥብ ሲሉ ደረቅ ♪

12
00:00:38,400 --> 00:00:40,200
♪ ሁሉም በየፊናው ሲሮጥ ሲፍጨረጨር ♪

13
00:00:40,400 --> 00:00:42,700
♪ ለሆዱ ሲደክም ለሆዱ ሲዳክር ♪

14
00:00:42,900 --> 00:00:44,300
♪ መፋቀር መጣላት ሁሉን ሲያስተናግድ ♪

15
00:00:44,500 --> 00:00:46,300
♪ ልክም ይሁን ስህተት እንደ እራሱ ሲፈርድ ♪

16
00:00:46,500 --> 00:00:49,200
♪ ያጣ የማያገኝ መስሎ እየታየው ♪

17
00:00:49,600 --> 00:00:53,400
♪ ባፉ አወራ እንጂ ኑሮን መቼ ኖረው (መቼ ኖረው)♪

18
00:00:55,000 --> 00:00:58,000
♪ Imagine living back in them days ♪

19
00:00:58,100 --> 00:00:59,600
♪ Didn't have freedom because of our race ♪

20
00:01:00,800 --> 00:01:03,200
♪ People praying for things change ♪

21
00:01:03,500 --> 00:01:05,000
♪ Hoping things won't be the same ♪

22
00:01:05,200 --> 00:01:08,300
♪ But things is the same in a whole different way ♪

23
00:01:08,400 --> 00:01:10,400
♪ Most people on earth always tryna showing hate ♪

24
00:01:10,600 --> 00:01:13,500
♪ As times change then we gotta change too ♪

25
00:01:13,700 --> 00:01:18,700
♪ We all learn as we go and see what it comes to yAHH JR ♪

26
00:01:18,900 --> 00:01:21,500
♪ So it's ethios and we standing tall ♪

27
00:01:21,700 --> 00:01:24,400
♪ All for on and one for all ♪

28
00:01:28,000 --> 00:01:30,700
♪ ተወርዋሪ ድንጋይ ምልክት ሳያሳይ ♪

29
00:01:30,900 --> 00:01:31,800
♪ ዳይኖሰር ላይ ዘምቶ ♪

30
00:01:31,900 --> 00:01:32,900
♪ የልጅ ልጅ ቀምቶ ♪

31
00:01:33,100 --> 00:01:35,100
♪ ዘሩን አሳጠረ ይሄ ሁሉ ቀረ ♪

32
00:01:35,300 --> 00:01:37,300
♪ ፍጥረት ተፈጠረ ሳይገባው ኖረ ♪

33
00:01:37,500 --> 00:01:38,600
♪ ህግን ራሱ ሻረ ♪

34
00:01:38,800 --> 00:01:39,200
♪ ብስራት አበሰረ ♪

35
00:01:39,400 --> 00:01:40,600
♪ ሰማ የሰው ወሬ ♪

36
00:01:40,900 --> 00:01:41,800
♪ ተባለ አጅሬ ♪

37
00:01:42,100 --> 00:01:44,000
♪ ሁሉ እንዳሰበው እንዳስተካከለው ♪

38
00:01:44,200 --> 00:01:44,900
♪ መሆኑን ቢረዳም ♪

39
00:01:45,100 --> 00:01:45,900
♪ ገና ጀመረ እንጂ ♪

40
00:01:46,100 --> 00:01:46,900
♪ ከቶ አልጨረሰውም ♪

41
00:01:47,300 --> 00:01:48,200
♪ እንደ ፍላጎቱ ♪

42
00:01:48,900 --> 00:01:50,700
♪ ኖሮ አላየውም ♪

43
00:01:50,900 --> 00:01:56,700



Credits
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link