Simesh

ላውቀው ሳልገነዘብ ምን አጠፋው የኔ ፍቅር
ጠፋሽቢኝ ሂደሽ ቀረሽ ያላንቺ አይሆንልኝ ታውቂአልሽ
በመጥፋትሽ ባንቺ መቅረት ወና ሆኗል የኔ ህይወት
ጨለማ ወረሰው ቤቴን አቅቶኛል ያላንቺ ነይ
በስራ ዝዬ ቢቀልም ሀሳቤ
ቢ ቢረጋጋልኝም ናፍቆትና ልቤ

ማ ማታ ግን ከበደኝ ከቤቴ ስገባ
ሁ ሁሉም ሰው ሲለየኝ ሲጠፋ ወከባ ×2
አንቺ የሌለሽበት ዙሪያው ጠቁሮ ቤቱ
ብርዱ አቆራመተኝ ጨነቀኝ በብርቱ
ወይ አልቅሼ አላለቅስ ወይ ጮኬ አይወጣልኝ
ልቤንና ቤቴን ጨለማ ውጦብኝ
ወይ አልቅሼ አላለቅስ ወይ ጮኬ አይወጣልኝ
ልቤንና ቤቴን ጨለማ ውጦብኝ
ይጨንቀኝ ጀመር ሲመሽ ×3
ፍቅሬ ፈራሁኝ ነይ ተመለሽ
ይጨንቀኝ ጀመር ስተኛ ×3
አውጪኝ ከዛ ማቅ ነይልኛ

ሳላውቀው ሳልገነዘብ ምን አጠፋው የኔ ፍቅር
ጠፋሽቢኝ ሂደሽ ቀረሽ ያላንቺ አይሆንልኝ ታውቂአልሽ
በመጥፋትሽ ባንቺ መቅረት ወና ሆኗል የኔ ህይወት
ጨለማ ወረሰው ቤቴን አቅቶኛል ያላንቺ ነይ

ውይ ውዴ ባንቺ መቅረት ልቤ ተረበሸ
ብ ብርታትና ወኔ ጠፋ ከኔ ሸሸ
ድ ድልድዩም ፈረሰ ወዳንቺ መምጫው
ሀ ሀሳቤም ነጠበ ጠፋኝ መውደቂያውም
ድ ድልድዩም ፈረሰ ወዳንቺ መምጫው
ሀ ሀሳቤም ነጠበ ጠፋኝ መውደቂያውም



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Gildo Kassa
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link