Rap Slave - Radio Edit
የRap ንጉስ ነኝ አትበል
Micን ያዝና ታገል
ችሎታህንም አሳይ ወሬ ብቻ አትሁን
Talent አይገዛም በብር
አትወርሰውም ከ Father
ስሜትህ ነውና አውጣው
ፃፍፃፍ አረገህ ላከው
ህዝቡም መልክትህ ይድረሰው
እድሉን ለሌለው ስጥ
Don't Afraid እሚመጣው
እሱ ጀመረው ማን ጀመረው
I Don't Give a Damn
ዋናው በልጦ መገኘት ነው
ጥሩ መልእክት ይኑርህ
Generationኑ እንዲወድህ
እራስህን ሳትለውጥ
በየት በኩል ማንን ልትለውጥ
ጥሩ Studio አለህ
DJ ጓደኛም ይኑርህ
Even ግጥሙን ፃፍው
እንደ ዳቦ አትግዛው
Judgment አድርገህ አትውሰደው
ስራ ብለጠኝ አትፈራ
እኔ ማን ነኝ
ዳኝነቱን ለ People ሰጠሁኝ በኔ በኩል
አልፈራም ለውሳኔው ማሻሻል እችላለሁ
በልጬም እገኛለሁ
"ዳኝነቱን ለ People ሰጠሁኝ በኔ በኩል
አልፈራም ለውሳኔው ማሻሻል እችላለሁ
በልጬም እገኛለሁ"
"ዳኝነቱን ለ People ሰጠሁኝ በኔ በኩል
አልፈራም ለውሳኔው ማሻሻል እችላለሁ"
Micን ያዝና ታገል
ችሎታህንም አሳይ ወሬ ብቻ አትሁን
Talent አይገዛም በብር
አትወርሰውም ከ Father
ስሜትህ ነውና አውጣው
ፃፍፃፍ አረገህ ላከው
ህዝቡም መልክትህ ይድረሰው
እድሉን ለሌለው ስጥ
Don't Afraid እሚመጣው
እሱ ጀመረው ማን ጀመረው
I Don't Give a Damn
ዋናው በልጦ መገኘት ነው
ጥሩ መልእክት ይኑርህ
Generationኑ እንዲወድህ
እራስህን ሳትለውጥ
በየት በኩል ማንን ልትለውጥ
ጥሩ Studio አለህ
DJ ጓደኛም ይኑርህ
Even ግጥሙን ፃፍው
እንደ ዳቦ አትግዛው
Judgment አድርገህ አትውሰደው
ስራ ብለጠኝ አትፈራ
እኔ ማን ነኝ
ዳኝነቱን ለ People ሰጠሁኝ በኔ በኩል
አልፈራም ለውሳኔው ማሻሻል እችላለሁ
በልጬም እገኛለሁ
"ዳኝነቱን ለ People ሰጠሁኝ በኔ በኩል
አልፈራም ለውሳኔው ማሻሻል እችላለሁ
በልጬም እገኛለሁ"
"ዳኝነቱን ለ People ሰጠሁኝ በኔ በኩል
አልፈራም ለውሳኔው ማሻሻል እችላለሁ"
Credits
Writer(s): Yoni Locx
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.