Denegete

ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሽበረ ውስጤማ
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሽበረ ውስጤማ

ያየ ምን ይልይሆን የሰማ
ሺ ሰው በሞላበት ከተማ
ባንተ ፍቅር ልቤ ሲቀማ
ስስለው የኖርኩት አይነት
መች ሆነና ያንተ ውበት
ምንህን ነው የወደድኩት

ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሽበረ ውስጤማ
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሽበረ ውስጤማ

እትት በረደኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
አረረ ናፈቀኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
እትት በረደኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
አረረ ናፈቀኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ

እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ

ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሽበረ ውስጤማ
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሽበረ ውስጤማ

እንጃ ምን አገኘኝ



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Natnael Girmachew
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link