Gen

ስትቀርበኝ ቀርቤህ ሀሴት ሞላኝና
የፍቅር ስሜት አይቼብህ ደስ ብሎኝ
የኔ ባስ ባስ ሲል ያንተ ቀነሰና
ልትሄድ ነው ወይ ልጎዳ እንደገና
ግን ግን ግን ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉም ቀረ
ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉም ቀረ
አንዴ ነው[2×] ስትገባ የታወቀኝ ከሆዴ
ዘልቆ የተሰማኝ መውደዴ
አሀሀሀ ጉዴ ጉዴ
ከልካዬን[2×] ውስጤን ማንነቴን እረተህ
ወደዛ ያንተ ስሆን መሄድህ
አሀሀሀሀ
ግን ግን ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉም ቀረ
እነደ ዓይኔ[2×] ብሌኔ እሳሳልህ ነበር
እውነት መስሎኝ ሁሉም ነገር
በአካል[2×] ብትሄድም ውስጤ ቀርተህ
እንደማይጠፋ እሳት ተዳፍነህ
ግን ግን ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉም ቀረ
_____
ስትቀርበኝ ቀርቤህ ሀሴት ሞላኝና
የፍቅር ስሜት አይቼብህ ደስ ብሎኝ
የኔ ባስ ባስ ሲል ያንተ ቀነሰና
ልትሄድ ነው ወይ ልጎዳ እንደገና
ግን ግን ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉም ቀረ
_____
በወፎች[3×] ዝሜሬ ታጅበን
በጨረቃ ድምቀት ቃል ገብተን
ላንለያየይ ምለን ምለን
ሳይጎለኝ[2×] ላንተ የምሰጠው ከኔ
መራቅ ምርጫህ ነው ወይ ከጎኔ
አሀሀሀ
ግን ግን ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉም ቀረ
እንደ ዓይኔ[2×] ብሌኔ እሳሳልህ ነበር
እውነት መስሎኝ ሁሉም ነገር
በአካል[2×] ብትሄድም ውስጤ ቀርተህ
እንደማይጠፋ እሳት ተዳፍነህ
ግን ግን ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉም ቀረ



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Wendi Mak Unknown
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link