Endet Serat
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረረ እረረረረረ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረረ እረረረረረ
ውጣውረድ ቀርቶ ብርድ አይመኙላት
የአንገቷን መቀነት በአጋም የሰፉላት
የምድር እንግዳ የተፈጥሮ ሲሣይ
አለች ከግንባሯ ፀሀይ ወርዳ ከላይ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
አለሁ ስትል ገና እንደ ንጉሥ ጭራ
በል ና እንደሚል ልሣን ሁሉን የሚጣራ
እንደ ክፉ አገልጋይ ልቤም አልታዘዘኝ
አይን እንደሌለው ሰው በዓይኗ ልምራህ አለኝ
እረረረረ እረረረረረ
በመልኳ ተገርሞ ጥርሷን ላስተዋለው
በረሃ እንዳለ ዛፍ ቀልቡ የሚደርቀው
ምን ይሆን ሚዛኑ የተፈጥሮ ልኳ
እንደ ቀትር ፀሀይ ያቃጥላል መልኳ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረ እረረረረረ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረ እረረረረረ
ውጣውረድ ቀርቶ ብርድ አይመኙላት
የአንገቷን መቀነት በአጋም የሰፉላት
የምድር እንግዳ የተፈጥሮ ሲሣይ
አለች ከግንባሯ ፀሀይ ወርዳ ከላይ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
ዘምቷል በልቤ ላይ ፍቅሯ እንደ ግዳጅ
ምን ከልካይ አለባት ታስከትለኝ እንጂ
ጉድ ይበለኝ ሀገር ይወቀው ሚስጥሬን
አንዴ እጅ ከሰጡ መች ይባላል ክብሬን
ምን ቢመርቋት ነው ነግሣ በሀገሩ ላይ
ብርቅ የሆነች ለአዳም እንደ ሀምሌ ፀሀይ
ጎበዝ ይፈትናል የፍቅሯ መዘዙ
መች ዘራፍ ይመቻል በእሷ ከተያዙ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
ኧረረረ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
ኧረረረ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ሺ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረረ እረረረረረ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረረ እረረረረረ
ውጣውረድ ቀርቶ ብርድ አይመኙላት
የአንገቷን መቀነት በአጋም የሰፉላት
የምድር እንግዳ የተፈጥሮ ሲሣይ
አለች ከግንባሯ ፀሀይ ወርዳ ከላይ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
አለሁ ስትል ገና እንደ ንጉሥ ጭራ
በል ና እንደሚል ልሣን ሁሉን የሚጣራ
እንደ ክፉ አገልጋይ ልቤም አልታዘዘኝ
አይን እንደሌለው ሰው በዓይኗ ልምራህ አለኝ
እረረረረ እረረረረረ
በመልኳ ተገርሞ ጥርሷን ላስተዋለው
በረሃ እንዳለ ዛፍ ቀልቡ የሚደርቀው
ምን ይሆን ሚዛኑ የተፈጥሮ ልኳ
እንደ ቀትር ፀሀይ ያቃጥላል መልኳ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረ እረረረረረ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
እረረረረ እረረረረረ
ውጣውረድ ቀርቶ ብርድ አይመኙላት
የአንገቷን መቀነት በአጋም የሰፉላት
የምድር እንግዳ የተፈጥሮ ሲሣይ
አለች ከግንባሯ ፀሀይ ወርዳ ከላይ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
አለች ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
ግንባሯ ላይ
አዬዬዬ
ዘምቷል በልቤ ላይ ፍቅሯ እንደ ግዳጅ
ምን ከልካይ አለባት ታስከትለኝ እንጂ
ጉድ ይበለኝ ሀገር ይወቀው ሚስጥሬን
አንዴ እጅ ከሰጡ መች ይባላል ክብሬን
ምን ቢመርቋት ነው ነግሣ በሀገሩ ላይ
ብርቅ የሆነች ለአዳም እንደ ሀምሌ ፀሀይ
ጎበዝ ይፈትናል የፍቅሯ መዘዙ
መች ዘራፍ ይመቻል በእሷ ከተያዙ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
ኧረረረ
እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ
ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ
ኧረረረ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
ወርዳ ከላይ
አየሁ ፀሀይ
Credits
Writer(s): Abdi B
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.