Wude

ውዴ አበባዬ ነሽ ስልሽ
ፍቅሬ የኔ ነሽ ስልሽ
ውዴ የኔ ነሽ ስልሽ
ሽንገላን እንዳይመስልሽ

ውዴ አበባዬ ነሽ ስልሽ
ፍቅሬ የኔ ነሽ ስልሽ
ውዴ የኔ ነሽ ስልሽ
ሽንገላን እንዳይመስልሽ

ሲፈኩም አትፈኪ
ሲበርዱም አትበርጂ
የኔ ቆንጆ
ሲለኩም አትለኪ
ሲወርዱም አትወርጂ
የኔ ቆንጆ
ሰፊ ነው ልብሽ ስስት አያውቅሽ እያለ ከእጅሽ
ሀቅ አለው ቃልሽ ፍርድ አያጓድል መዝኖ መላሽ
ገላዬ አበባዬ አንቺው ነሽ ጥላዬ
ገላዬ አበባዬ አንቺው ነሽ ጥላዬ
ገላዬ አበባዬ አንቺው ነሽ ጥላዬ
ከፍ ልበል አትይ ልታይ በአደባባይ
የኔ ልዩ
ዝቅ ብለሽ ገነንሽ ውስጥሽን ሁሉም ሲያይ
የኔ ልዩ
ተኩሎ ደምቆ የወጣው ልቆ አንሶ ተገኘ
ሽፍን ያረግሽው ውበትሽ ገኖ ሁሉም ተቀኘ
ገላዬ አበባዬ አንቺው ነሽ ጥላዬ
ገላዬ አበባዬ አንቺው ነሽ ጥላዬ
ገላዬ አበባዬ አንቺው ነሽ ጥላዬ

ለአሳም ባህር እንዳለው ለጠዋትም ፀሀይ
ለልቤ አንቺ አለሽለት ከፍቶት ሀዘን እንዳያይ
ለአሳም ባህር እንዳለው ለጠዋትም ፀሀይ
ለልቤ አንቺ አለሽለት ከፍቶት ሀዘን እንዳያይ

ውዴ አበባዬ ነሽ ስልሽ
ፍቅሬ የኔ ነሽ ስልሽ
ውዴ የኔ ነሽ ስልሽ
ሽንገላን እንዳይመስልሽ

ውዴ አበባዬ ነሽ ስልሽ
ፍቅሬ የኔ ነሽ ስልሽ
ውዴ የኔ ነሽ ስልሽ
ሽንገላን እንዳይመስልሽ

ውዴ አበባዬ ነሽ ስልሽ
ፍቅሬ የኔ ነሽ ስልሽ
ውዴ የኔ ነሽ ስልሽ
ሽንገላን እንዳይመስልሽ

ውዴ አበባዬ ነሽ ስልሽ
ፍቅሬ የኔ ነሽ ስልሽ
ውዴ የኔ ነሽ ስልሽ
ሽንገላን እንዳይመስልሽ

ውዴ አበባዬ ነሽ ስልሽ
ፍቅሬ የኔ ነሽ ስልሽ
ውዴ የኔ ነሽ ስልሽ
ሽንገላን እንዳይመስልሽ



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Mulualem Takele
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link